Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በዓባይ ጉዳይ ለግብፅ ድጋፋቸውን ሰጡ

Posted: 27 May 2021, 22:28
by Thomas H
በመለስ ጊዜ ሁሉም ከኢትዮጵያ ጋር ነበር የቆሙት ፡፡ መለስ ግብፅን ነጥሏት ብቻዋን እንድትቀር ነበር ያደረጋት

Re: ሰበር ዜና : የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በዓባይ ጉዳይ ለግብፅ ድጋፋቸውን ሰጡ

Posted: 27 May 2021, 22:53
by Sam Ebalalehu
It means nothing. Even if you assume those countries which signed agreement with Egypt support Egypt’s desire to sabotage the dam, it means nothing. Only Ethiopia decides about the completion of the dam. Those countries you mentioned have zero influence on that aspect. Having said that the paper you quoted might not be written and edited by better souls than you TPLF guys. It is twenty-first-century. The Internet has given power even for the eight graders, no, no, I am not singling out Halafi Mengedi.

Re: ሰበር ዜና : የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በዓባይ ጉዳይ ለግብፅ ድጋፋቸውን ሰጡ

Posted: 27 May 2021, 23:10
by Thomas H
Sam Ebalalehu wrote:
27 May 2021, 22:53

እኔ የምለይበት አንዱ ባሕሪ እውነትን መናገር ነው:: ይሄን ሁሉ ከምትቀባጥር ምንጩን አቅርብ ማለት ትችል ነበር::
ይሄው ምንጩ:

Re: ሰበር ዜና : የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በዓባይ ጉዳይ ለግብፅ ድጋፋቸውን ሰጡ

Posted: 27 May 2021, 23:18
by Sam Ebalalehu
My wiseman , Thomas, those five countries couldn’t not sign agreement to isolate Ethiopia. That is a declaration of war against Ethiopia. They could not do that. But the most important thing is as an Ethiopian you would be worried if you had believed the story was true. But you are in happy mood. That is sad. You might say as you had said before I am Tigrean , not Ethiopian. Well, that is the worst choice you could ever make.

Re: ሰበር ዜና : የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በዓባይ ጉዳይ ለግብፅ ድጋፋቸውን ሰጡ

Posted: 28 May 2021, 00:04
by Thomas H
Sam Ebalalehu wrote:
27 May 2021, 23:18
My wiseman , Thomas, those five countries couldn’t not sign agreement to isolate Ethiopia. That is a declaration of war against Ethiopia. They could not do that. But the most important thing is as an Ethiopian you would be worried if you had believed the story was true. But you are in happy mood. That is sad. You might say as you had said before I am Tigrean , not Ethiopian. Well, that is the worst choice you could ever make.

አንተ ምናልባት ብቸኛው የዓብይ ዝናቡ ደጋፊ ሳትሆን አትቀርም፡፡ ሁሉም ዓብይን መደገፍ አቁሟል::
የዓብይ ቁጥር 1 ደጋፊ የነበረው ዘመድኩን በቀለ ዛሬ ይሄን መልእክት ለዓብይ ትቷል::በነገራችን ላይ እንከባበር:: እንደ ፈልግክ ስደበኝ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ አትበለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊ ከምባል ብሞት ይሻለኛል

ከዘመድኩን በቀለ

ምክር ለጠቅላይ ሚኒስትሬ !!
… ጡረተኛ ነፍሰ በላ ቅጥቅጥ ካድሬ ሁላ ዲፕሎማት… አምባሳደር አድርገህ ሹመህ… የሃይስኩል መምህር የሆነ ሁሌ ምክትል የሆነ ሰው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አድርገህ ሹመህ… በተፈጥሮው ገበሬ እና በተፈጥሮው ሚኒሻ የሆነ ሰው የክልል ፕሬዘዳንት አድርገህ ሹመህ… ስታበቃ መጨረሻ ላይ እንዲህ ባታዝን ነበር የሚደንቀው።
… ደግሞስ ከየጂም ቤቱ ስፖርት ስትሠራ ያገኘሃቸውን ሞዴላሞዴል በሜካፕ ብዛት ሰው የሚመስሉ… አንተን ከማምለክ ውጪ ሌላ ሥራ የማይሠሩ የተለጎሙ ወይዛዝርትን በየቦታው ሹመህ ስታበቃ… የሃገሪቱን በብድር እና በእርዳታ የተገኘ ብር በድግስ… በቢሮ እድሳት… በፓርክና በመዝናኛ ግንባታ ስትበትነው ከርመህ… ገበሬ ሲታረድ… እህል ከማሳም፣ ከጎተራም ሲቃጠል ጮጋ ብለህ ከርመህ… ብሔራዊ እርቅ ፍጠር… እንደ አዋቂ… እንደ ትልቅ ሰው ሁን ስትባል… ተው ኧረ ተው ኧረ ተው እንድታድግ ሁን ስትባል… የሃሰተኛ ነቢያቱን የማይደርስ ትንቢት አምነህ… የደጋጎቹን
ኢትዮጵያውያን ምክር አልሰማ ብለህ ስታበቃ ይሄ ውርደት ባይገጥምህ ነበር የሚደንቀው።

… ፌስቡክ ላይ የምትፖስተውን ፖስት እየተከታተሉ… ልክ እንደፍቅረኛህ፣ እንደሚስትህ… የእኔ ውድ፣ የእኔ ቆንጆ፣ የእኔ ስጦታ የሚሉህን አናኒመስ ጋለሞታ የፌስቡክ ላይክ ኮመንት አቅራቢ ፈዳላዎችን እንደ አድናቂ… እንደ እውነተኛ ዜጋ፣ እንደ ህዝብም ቆጥረህ… 120 ሚልየን ህዝብን ሳይሆን 3 ሚልየን የፌስቡክ አድናቂ በልጦብህ ያለ እኔ አዋቂ ስትል ከርመህ አሁን ቀን ባይጨልምብህ ነው የሚገርመው።

… ለሚታረዱ ካህናት… ለሚቃጠሉ አብያተ ክርስቲያናት " ምን በወጣኝና ነው ይቅርታ የምጠይቀው ብለህ" ተብተህ… አባቶችንም አዋርደህ… አንገትም አስደፍተህ… በመላ ሃገሪቱ ነውጠኛ የሆነ ሥርዓት አልበኝነት እንዲፈጠር አድርገህ ስታበቃ መጨረሻ ላይ ባትጨነቅ፣ ባትጠበብ ነበር የሚገርመው። የወጣት… የጎረምሳ ምክር… የሆዳም የደርግ፣ የኢህአፓ ትራፊዎች… በድዳቸው እየበሉ… በዳዴ እየሄዱም በክፋት ተፀንሰው በክፋት በግድያ፣ በሴራ አድገው፣ በመጨረሻው የህይወት ዘመናቸውም ላይ ልጣቸው ተርሶ፣ ጉዳጋዳቸውም ተምሶ፣ መቃብራቸው ጫፍ ላይ ተቀምጠው አብዮታዊ ክፋታቸው የማይለቃቸውን ደውያን ፀረ ሃገር ሁላ አማካሪ አድርገህ ስታበቃ በመጨረሻ እንዲህ ባታዝን ነው የሚገርመው።

… የኢሳያስ አፈወርቂ ምክር አይጠቅምህም። ከዘንዶ ጋር ጓደኝነት ይቅርብህ። ይውጥሃል። ባይችል ያስውጥሃል። ኢሳይያስ 8 ሚልየን ህዝብ በባርነት እንዲገዛ… ወጣቱን አፍልሶ ኤርትራን የአሮጊቶችና የሽማግሌዎች መጦሪያ መቄዶንያ ያደረገ ክፉ ሰው ነው። 100 ሚልየን ህዝብ ይዘህ 8 ሚልየን ህዝብ በቅጡ ማስተዳደር ከማይችል ሰው ጋር ወዳጅነት አትጀምር ስትባል አልሰማ አልከን። በመጨረሻ እንዲህ ባታዝን ነው የሚገርመው።
… ለድሀ ሉዓላዊነት ምን ያደርግለታል ብለህ በኤርትራ አስወረርከን… በሱዳን አስወረርከን… ገጠር የሌላት አንድ ከተማ ብቻ ያላት ጅቡቲ ሳትቀር ናቀችን… ሱዳን ናቀችን… ኬንያ ገላመጠችን… ሶማሊያ ሳቀችብን… ደቡብ ሱዳን ተደመመችብን… ድንኮች ሆንንን… ወሬህ… ሰበካህ ከተሞችን ከውድመት … ሰዎችን ከሞት ከስደት አላድን አለ። ኮቴ መናና… ዕድለ ቢስ… ኮቴ ደረቅ ሆንክ። በጊዜ ንቃ። ሰበካህን፣ ፉገራ ድራማህን ትተህ ለሚችል ሰው ቦታውን ልቀቅ። ውለታ ለሃገርህ ዋልላት።

… የነቀዘ ስንዴዋ ነው የሚቀርብን… አሜሪካ የራሷ ጉዳይ የሚሉ… እኔ ቪዛ ምን ያደርግልኛል የሚሉ… በጠላት በተከበበች ሃገር መሃል… ወደብ የባህር በር በሌላት ሃገር ላይ ተቀምጠው…ዓመታዊ በጀቷን በአሜሪካና በአውሮጳ እርዳታ ላይ ተንጠላጥላጥላ በምትኖር ሃገር ላይ ሆነው በደሃ ጉሮሮ ላይ የሚቀልዱ መሪዎችን ተሸክመህ እንዲ ባታዝን ነው የሚገርመው። የብዙዎች ደም እጅህ ላይ ይጮሃል።
… ኢትዮጵያን የምትወድ… አንተ ብቻ ሁልጊዜ እንደምትለው… እንደምትናገረውም ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ የምትፈልግ ከሆነ እንደ አንድ ዜጋ ልምከርህ… ሃገሪቷ እጅህ ላይ ሳትሟሟ ብሔራዊ እርቅ የሚፈጠርበትን መንገድ ፈልግ። አይ ብለህ የእነ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን… አንዳርጋቸው ጽጌን… የእነ ፓስተር ዮናስን ምክር እየሰማህ በዚሁ ከቀጠልክ… ጋዳፊ… ሳዳም ሁሴን… ትዝ ይበሉህ። ጃንሆይንም አስታውሳቸው።
… ይሄም ይመዝገብልኝ።