እኔ የማቀው "ኢትዮጵያ" ሲባል ነው። ግን ብዙ ሰዎች "ኢቶብያ" "ኢትዮፕያ" እያሉ ሲንተባተቡ እሰማለሁ። "ጰ" የሚለው ፊደል ጠፋ እንዴ? ወይም ኢትዮጵያን ከመጥላት የተነሳ ነው?ምንድነው
Posted: 27 May 2021, 20:11
እኔ የማቀው "ኢትዮጵያ" ሲባል ነው። ግን ብዙ ሰዎች "ኢቶብያ" ወይም "ኢትዮፕያ" እያሉ ሲንተባተቡ እሰማለሁ። "ጰ" የሚለው ፊደል ጠፋ እንዴ? ወይም ኢትዮጵያን ከመጥላት የተነሳ ነው? ምንድነው ነገሩ?