Page 1 of 1

ቁማሩን ተበልተናል፡፡ ኮ/ል አብይ አህመድ አሊ

Posted: 27 May 2021, 12:23
by AbebeB
  • ኮ/ል አብይ አህመድ አሊ ቁማሩን ተበልተናል ያለው ድመጸ መረዋውና ጥርሴ ፈንጭቱ ሽመልስ አብዲሳ 25 ሚሊዮን አስረክቦና የአሜሪካንን የሀበሻ ነፍስ አድን ስንዴ አጣጥሎ በተመለሰ ጊዜ ነው ተብሎአል፡፡
  • ታዲያ ነቄው ታዬ ደንደአ ግን ሽመልስ አብዲሳ ያጣጣለውን በመቃወም ተንበርክኮ ትንሽ ዲስኩር ከለቀቀ በኃላ ስንዴው ለሀበሻ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ይገባል በማለት ወደቤቱ ማጓጓዝ ጀመረ፡፡
  • ይህ የታዬ አብዮታዊ ንግግርና ወኣደራዊ ትግል ሁሉም በyaballo ካሜራ ተደግፎአል፡፡