- ኮ/ል አብይ አህመድ አሊ ቁማሩን ተበልተናል ያለው ድመጸ መረዋውና ጥርሴ ፈንጭቱ ሽመልስ አብዲሳ 25 ሚሊዮን አስረክቦና የአሜሪካንን የሀበሻ ነፍስ አድን ስንዴ አጣጥሎ በተመለሰ ጊዜ ነው ተብሎአል፡፡
- ታዲያ ነቄው ታዬ ደንደአ ግን ሽመልስ አብዲሳ ያጣጣለውን በመቃወም ተንበርክኮ ትንሽ ዲስኩር ከለቀቀ በኃላ ስንዴው ለሀበሻ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ይገባል በማለት ወደቤቱ ማጓጓዝ ጀመረ፡፡
- ይህ የታዬ አብዮታዊ ንግግርና ወኣደራዊ ትግል ሁሉም በyaballo ካሜራ ተደግፎአል፡፡

