Page 1 of 1

ፆመ ነንዌ እና ፆመ ወያኔ : ልዩነት እና ተመሳሳይነት

Posted: 27 May 2021, 12:20
by Abere
ፆመ ነንዌ እና ፆመ ወያኔ : ልዩነት እና ተመሳሳይነት

ተመሳሳይነት፦

1) ሁለቱም አጿማት የ3 ቀናት ብቻ መሆናቸው
2) የነንዌ ከተማ በእግዚአብሄር ፊት በኃጥያት የጨቀየች ለጥፋት የበቃች ነበረች (እንደ ነብዩ ዮናስ አገላለፅ) የትግራይ ክፍለ ሀገርም እጅግ ለጆሮ የሚዘገንን ወንጀል 27 ዓመታት ሲሰራ ጆሮ ዳባ ልበስ ያለ ነበር ማለት ድፍረት አይሆንም። እራሳቸውን ልዕለ -ብ አድርገው ወርቅ ነን አሉን። ብዙዎቻችን ግን ስቀን አልቀስንላቸው

ለዩነቶች፦

1) ነንዌን በፈቃደ እግአብሄር ንስሃ የሚፈልግ መሆኑን ተቀብሎ ነብዩ ዮናስን ልኮ ከጥፋት ዐቀባት። ህዝቡም ማቅለብሶ በእራሱ ላይ ኣአምድ ነስንሶ በሰቢራ ልቦና ወደ ምህረት ጠየቀ። የፆመ ወያኔ ወይም ፆመ ትግሬ ግን ከትዕቢት በመነጨ በዓለማዊ የውጭመንግስታት ፆመ ነው። በጾሙ ቀንም በንስሃ ምትክ ፪፪ የግዛቱ ሹማምንት የተገደሉብት፤ አልተንኮል እና ብቀላ ታታሪነት የላቀበት ነበር

2) ነንዌ ምህረት የታየበት ፤ ፆመ ወያኔ ግን ለአበሳ ና እንደ ሁዳድ የረዘመ ችግር መባቻ ነው። አባታችን ሆይ ወደ ፈተና አታግባ ከማለት ይልቅ እንደት አድርገው ወደ 27 አመታቱ የግፍ መንበር እንደሚመለሱ ለጣዖት ያደረጉት አምልኮት ነው።