Page 1 of 1

ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Dr Abiy's response 2 Pres Biden. America is trembling

Posted: 27 May 2021, 08:57
by sarcasm
ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች
*********************
ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል ተምታደርገው ጥረት እንደምትደግፍ ገልጻለች፡፡
ኢትዮጵያና ሩስያ ከዚህ ቀደም የነበሩ ስምምነቶች ወደ ስራ በሚገቡበትና አዳዲስ የስምምነት ማዕቀፎችን መመስረት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሀመድ (ፒ ኤች ዲ)እና በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር የቭጊኒ ተርኪን ሁለቱ ሃገራት በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መስክ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሃይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል ከዚህ በምታደርገው እንቅስቃሴ ሩስያ በሰው ሃይል አቅም ግንባታ ድጋፍ እንደምታደርግ አምባሳደሩ አረጋግጠዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች ዲ) ሁለቱ ሀገራት ከዚህ ቀደም ያደረጓቸው ስምምነቶች የትብብር ማዕቀፍ በመፍጠር በፍጥነት ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው ተናግረዋል።
Please wait, video is loading...

Re: ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Dr Abiy's response 2 Pres Biden. America is tremb

Posted: 27 May 2021, 09:54
by AbebeB
sarcasm wrote:
27 May 2021, 08:57
ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች
*********************
ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል ተምታደርገው ጥረት እንደምትደግፍ ገልጻለች፡፡
ኢትዮጵያና ሩስያ ከዚህ ቀደም የነበሩ ስምምነቶች ወደ ስራ በሚገቡበትና አዳዲስ የስምምነት ማዕቀፎችን መመስረት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሀመድ (ፒ ኤች ዲ)እና በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር የቭጊኒ ተርኪን ሁለቱ ሃገራት በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መስክ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሃይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል ከዚህ በምታደርገው እንቅስቃሴ ሩስያ በሰው ሃይል አቅም ግንባታ ድጋፍ እንደምታደርግ አምባሳደሩ አረጋግጠዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች ዲ) ሁለቱ ሀገራት ከዚህ ቀደም ያደረጓቸው ስምምነቶች የትብብር ማዕቀፍ በመፍጠር በፍጥነት ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው ተናግረዋል።
ወላሂ ብሪን እንጅሩ እኮ!