Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሕወሓትን ድርድር ኣይገባውም ካልን፤ እነ ዶ/ር አቢይምኮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የሕወሓት ምርኩዝ ሆነው፤ ለገንዘብና ለጥቅም ብለው ህዝብና ኣገርን ሲጎዱ የነበሩ ናቸው -ኢ/ር ይልቃል

Post by sarcasm » 27 May 2021, 07:30

ሕወሓትን ድርድር ኣይገባውም ካልን፤ እነ ዶ/ር አቢይምኮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የሕወሓት ምርኩዝ ሆነው፤ ለገንዘብና ለጥቅም ብለው ህዝብና ኣገርን ሲጎዱ የነበሩ ናቸው። እንደዚህ ስል ለሕወሓት የተለየ ርህራሄ ኖሮኝ ኣይደለም። ሕወሓትን ኣምርሮ በመታገል በኩል ከነ ዶ/ ር አቢይ እኔ እቀድማለሁ።
ፖለቲካ የሚቻለውን ማድረግ ስለሆነ ነው።