አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?
Posted: 27 May 2021, 00:07
በቅድሚያ ያሜሪካ ሬፓፕሊካዊ ሴናተሮች ኢትዮጵያን ደግፈው መነሳታቸው ትልቅ ጉዳይ ነው ። አሁን ያለም ሚዲያ ሲለወጥ ልብ ብላችሁ ጠብቁ ። ያፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ካሁኑ ያሜርካ ምርጫ ጉዳይ እየሆነ ነው። ይህ በጣም ጥሩ ነው። የባይደን ቡዲን በምስጢር የሚሰሩትን መቋቋሚያ ይሆናል
እስቲ ጥቂት ሃሳቦች ልወርውር ...
አሜሪካ የሚጣደፈው ለምንድን ነው?
ትልቁ ጥድፊያ የአባይ ሙሌት ለማስተጓጎል እና
የትህነግ ሰዎችን ለማዳን ነው
ግብጽ የአሜሪካ ተላላኪ ነች፤ አሜሪካ የግብጽ ተላላኪ ነች!
ለምን? ግብጽ ያሜሪካንን ዉሃ ትሸከማለች፤ አሜርካ የግብጽን አላማ ታስፈጽማለች ።
ግብጽ ሃማስን ስለተጫነች አሜሪካ ብድር የሚከፍለው ያባይን ፕሮጀችት በመቃውም ነው።
የባይደን መግለጫ ወስጥ...
ኢንተርሊንከድ (የተቋለፉ) ግጭቶች ይላል። ይህ ወያኔዎች ኢንተርናሽናላይዝ ያሉትን ነው ።
የተያያዙት ግጭቶች የቱና የቱ ናቸ?
የአባይ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ ሱዳን ግብጽ
የአገር ድንበር ላይ ኢትዮጵያና ሱዳን
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ትህነግና የአቢይ መንግስት
ስለዚህ
አሜሪካ በትግሬ የውስጥ ነገር ሊገባ አይችልም ፤ ግን ይህን ነው መንግስትና ድርድር የሚሉት። ይህ ቀይ ቀለም ነው።
ስለዚህ የትግሬ ጉዳይና የሱዳን ድንበር አይያያዙም ፣ ሁለቱ መለያየት አለባቸው።
የሱዳን ድንበር ጉዳይና ያባይ ግድብ አይያያዙም ፣ ሁለቱ መለያየት አለባቸው
የአባይ ዉሃ ጉዳይ ራሱን የቻል የተለየ የሱዳን፣ ኢትዮጵያ የግብጽ ችግር ነው
አሜርካ ነገሮቹን የሚያያይዘው የአፍሪካ ቀንድ በግብጽ የበላይነት ተይዞ የምዕራብ ኤሲያ አካል ሆኖ በአሜሪካ ሄጂሞኒ ስር ለማዋል ነው።
ለዚህ ምስክሩ ግብጽ ከሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ከቻለች ከሱማሌ፣ ከኬኒያ ጋር የጋራ ራስ መከላከል ተፈራርማለች ።
ኢትዮጵያም ከኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን። ሶማሊያ ጂቡቲ ኬኒያ ጋር ተመሳሳይ ነገር ታደርጋለች
ትልቁ ልዩነት ለሪጅናል ሃይልነት ኢትዮጵያና ግብጽ በሚያደርጉት ትግል ኢትዮጵያ ደካማ ነች ባሁን ወቅት። ይህ ነው አንዱ ትልቁ ያቢይ ትኩረት መሆን ያለበት!
የአሜሪካ አቋም በኢትዮጵያ ላይ?
የአፍሪካ ቀንድ መሪ አገር ግብጽ እንጂ ኢትዮጵያ እንድትሆን አይፈልጉም ። ለምን?
ኢትዮጵያ ስለማትታዘዝ፣ ተላላኪ ስላልሆነች ።
ስለሆነም የአፍሪካ ቀንድ በግብጽ አማካይነት ከምዕራብ ኤሲያ ጋር ካደረጉ በኋላ የአፍሪካ መሪ ኬኒያን ለማደግ ነው
በትግሬ ሳቢያ አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ለመግባት ያላቸው ክርክር ኢትዮጵያ በጎሳና በሪጅን ያላት ክፍፍል የከረረ ነው የሚል ነው ። ይህ ነው ቁልፉ የኮሎኒያሊዝም ክርክር፣ ከፋፍለህ ስታበቃ ክፍሉቹን አንድ ባንድ እያጋጨህ ወይም እያስማማህ ግዛ ነው ። ስለዚህ አንዱ ትልቁ አሜሪካን ማክሸፊያ ዘዴ ኢትዮጵያን አንድ ማድረግ ነው
የኢትዮጵያ መልስ
1 ሌሎች ሃያላኖችን ቻይና፣ ሩሲያ፣ እንድ፣ ቱርክ ገብተው የራሳቸው ብሄራዊ ጥቅም እንዲፈጥሩ ማድረግ
2 ግብጽና ቱርክ አረብን ለመምራት ያላቸውን ትግል ማፋፋም፣ መጠቀም
3 ሩሲያና አሜሪካ መሳሪያና ቴክኖሎጂ የበላይነት ትግል መጠቀም፣ ከሩሲያ ጋር ጥብቅ ህብረት መፍጠር
4 ቻይና በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቢሊዮን ሃብት አላት፣ ስለዚህ አሜርካን በፈተው ሁሉ እንድትገባ ማድረግ
5 ህንድ አዲስ የተራበች ታዳጂ ሃያል ስለሆነች አሜሪካም፣ ቻይናም ሩሲያም የማይሰጡንን ከህንድ ማግ ኘት
አሜሪካ ከሱዳን ምን ይፈልጋል?
ሁለቱ ሱዳኖች የሚዘወሩት ለዘይታቸው ነው
ዝርዝር ነገሮች
ኤርትራ ጦር በትግሬ
ያማራ ጦር በትግሬ
የኢትዮጵያ ጦር በትግሬ (ወደ ድርድር ለትህነግ ጋር) ለማድረግ ነው
ሌላ ቦታ ያሉት የኦሮም ምናምን ሁሉ ነገር መፍለጊያ ናቸው
የኢትዮጵያ መልስ ምን መሆን አለበት ፣ ከፍተኛ ያገር አንድነት እና ዳድማዊ አድዋ ማስነሳት ነው።
የዙር አንድ ትግል መልስ እጅግ ትክክል ነበር፣ ተመጣጣኝ መልስ መስጠት
ድርድር
ሽብርተኛ ጋር ለመነጋገር ያለውን ዘዴ መጠቀም
የዎያኔ ተዋጊ ምንምሎች በሙሉ እጅ ሰጥቶ ማረሚያ ከገባ ብቻ
በህግ የሚፈለጉት እስር ቤት ከገቡ ብሎ መስፈርት ማኖር ነው !