በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ
Posted: 26 May 2021, 21:35
አሜሪካ ለምን ተናደደች
ትንታኔ በኔው በራሴ
---------------
አብዛኛው ሰው አሜሪካን የመሰለ ሃያል መንግስት እንዴት ወያኔዎች የኢትዮጵያን ጦር በሌሊት አርደው ነፃነታቸውን ለማወጅ ጥረት እንዳደረጉ አላወቀም ብለው እንደሚያስቡ ነው:: ይህ ወታደሩን የማኮላሸት አላማቸው ሳይሳካ ሲቀርና አይቀረው ጦርነት ስጀመር ጦርነቱን ድንበር ዘለል በማድረግ ኤርቴራን በሮኬት መደብደባቸውንስ ምነው ዘነጉ ብለውም ይጠይቃሉ:: በስነስርአት ነገሮችን የተከታተለ ግለሰብም ሆነ መንግስት የኢትዮጵያ እርምጃ በወያኔዎች ላይ ራስን መከላከል መሆኑን ይረዳል:: ምእራባዊያን ግን እንደዚህ አላዩትም::
በ1990 ወያኔ ኢትዮጵያን እንዲያስተዳድር በምእራባዊያን ስቀባ የዲሞክራሲ አላማውን አይተው ሳይሆን ለብዙ ዘመን በአፍርቃ ነፃነቷን ጠብቃ ነጩን በጦር ሜዳ አሸንፋ ለአፍርቃና ለአለም ጭቁን ህዝቦች ምሳሌ የሆነችውን ሀገር ለማጥፋት የታቀደውን አላማ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለው ነው:: ምክንያቱም ወያኔ ግልፅ የሆነ የትግራይ ነፃነት ላይ ያተኮረ ስለነበረና ፀረ ኢትዮጵያ መሆኑን ስለ ተረዱ ነው:: ይህ ማለት ወያኔ በምእራባዊያን በኢትዮጵያ ላይ የተተከለ ካንሰር ነው ማለት ነው::
ካንሰሩን የኢትዮጵያ ልጆች ጎልግለው ሲያወጡ እጅግ መደንገጣቸው አይቀርም:: ልትገደል የነበረች ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ጥረት ተርፋለች:: የምእራባዊያን ድንጋይ ውርወራና ጥቃት የመነጨው ከብቀላ እንጂ ጥቅማቸው ስለተነካ አይደለም:: በጥቁር መደፈራቸው ዝንተ አለም ይቆጫቸዋል:: ሆነም ይህ የጥቁር አንበሳ ህዝቤ አይበገረ በመሆኑ የመጣበትን ጠላት ድባቅ እየመታ ወደፍት ይገሰግሳል በአለም ማህበረስብም ተገቢውን ቦታ ያገኛል