የባቢሎኑን ንጉስ ነቡከድናፆርና የአማራ ንጉስ እሚዬ ሚንሊክ ስናወዳድር ቅድስና እናገኝባቸው ይሆን?
Posted: 26 May 2021, 19:26
የሁለቱን ነገስታት ታርክ ስናጠና የሚከተሉትን እናገኛለን፤
- ሁለቱም አህዛብና የአህዛብ ነገስታት ነበሩ፡፡
- ሁለቱም ወራሪና ቅኝ ገዥ ነበሩ፡፡
- ሁለቱም ትዕቢተኞች ነበሩ፡፡
- የባቢሎኑን ንጉስ ነቡከድናፆር በወቅቱ በዓለም ላይ የነበሩትን ሀገሮች በሙሉ (120 ሀገሮች) አስገብሮ (ቅኝ ገዝቶ) ነበር፡፡
- እሚዬ ሚንሊክ ግን ከፊል ሀገሩዋን ሽጣ ከአውሮፓና ራሽያ ጋር ተመሳጥራ መሳርያ በመሰብሰብ በአካባቢዋ ያሉትን አገሮች (ብያ ኦሮምን/ኦሮሚያንና ሌሎችን) አስገብራ (ቅኝ ገዝታ) ነበር፡፡
- ሁለቱም በትዕብታቸው ምክንያት ለ7ዓመታት የዘለቀ የእግ/ር ቁጣ ወርዶባቸው ነበር፡፡
- በ7ቱ የእግ/ር ቁጣ ዓመታት የባቢሎኑ ንጉስ እንደ አሞራ ያለ ሰውነት ተሰጥቶት: እንደ በሬ ሳር እየበላ በዱር/ጫካ ኖረ፡፡ ከ7ቱ የእግ/ር ቁጣ ዓመታት በኃላ ግን የእግ/ርን ምህረት አግኝቶ ወደ ንግስናው ተመልሶ የተፈጥሮ ሞት ሞተ፡፡
- የአማራ ንጉስ ሚንሊክ ግን በ7ቱ የእግ/ር ቁጣ ዓመታት በቁምጥና ተመታና በቧዋለሟሎቹ ከስልጣን እንዲወርድ ተደርጎ በጓሮ እንዲቀመጥ ተደረገ፡፡ የቁምጥናው ደረጃ ከፍተኛ ስለነበር በደዌው ምክንያት ሞተ፡፡ የሚቀብረው ሰው የተገኘ አይመስልም፡፡ ሆኖም ግን ውሻ ሬሳውን ሲባልም አልሰማሁም፡፡ቢሲዲሞ ወይም አለርት (ዘነበወርቅ) አካባቢ ያሉትን ዘመዶቹን መጠየቅ መልካም ነው፡፡
- ፒያሳ ያለው ሀውልት ድንጋይ ነው፡፡