ዲና ሙፍቲ: አለም የሚያየው አንድ የክልል መሪ እንድምታውን ባለማየት "ነቀዝ" ያለውን ሳይሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩን ግልፈጣ ነው - ሚንስትሩ የፖሊሲ መገለጫ ስለሆነ።
Posted: 26 May 2021, 13:59
"... ክፉ ሁን፣ ተጠራጣሪ ሁን፣ Tweet ማድረጋችን እንዳናቆም ለውጥ እስኪመጣ ድረስ። ነጮች ያልገቡለን ቃል የለም Still ግን ምንም ለውጥ አልመጣም። ብቻ Focus ማድረግ ያለብን በሁለንተናዊ ነገር even የምንለዋወጠው መረጃ ቆቅ መሆን አለብን፣ በቃ ሰይጣን መሆን አለብን!!ብዙ ክፉ ስራ የሚመሰለው በሰይጣን ነው። እንደዛ ነው መሆን ያለብን!!
ይሄ አገር ያልተወጠረበት ቦታ የለምና የኛ ትንሽ ድጋፍና ጉልበት ብቻ ነው የሚያስፈልገው። አቢይን ገፍትረን ነው የምንጥለው። ከዛ የአገር ባለቤት እንሆናለን።"
![]()
![]()
![]()