Page 1 of 1

ቡርቱካን ሚዴቅሳ ምንድነው ችግሯ? Another dictator? እስክንድር እንዳይወዳደር ቀድሞውኑ ያመልከተች ይመስላል::አይወዳደርም ስትል ምን ማለቷ ነው? she is stupid

Posted: 26 May 2021, 11:50
by Abaymado
መንግስት የለም ወይ? ቀድሞውኑ እስክንድር እንዲፈታ ያዘዘው ፍርድ ቤት ሳይሆን የአሜሪካ ጫና ያስፈራው ብልፅግናና አብይ ነው :: አይወዳደርም ስትል ምን ማለቷ ነው?

የምን ሕግ ነው የምታወራው? sht! ዝምብላ ማስገባት ትችል የለ እንዴ ?