የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
ፎቶ አይዋሽም መች ይረሳል ፎቶ !!
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
ካሱ አሳፋሪ ጉራጌ ነው። እሱ የመለስ ዉሃ ሲሸከምና በማያገባው እንደ አሽንጉሊት ድደቢትና መቀሌ እግር ሲስም የባላገር ዘመቹ በቁሻሻ ዉሃ በሽታ አልቀዋል! ያ አገሪው ረግሞ ስላስወጣው የሚኖረውም ተድብቆ ነው፣ በሃፍረት ማለት ነው። ለዚህ ነው በውስጠ ወይራ የጠቀስኩት !! የመለስ ቁ 1 ታማኝ ስለነበር መሌ ትኬት ከቆረጠ በኋላ ሰው የሆነ አይመስለኝም !
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
አምነውበት መለስን የደገፉ ከሁሉም ብሄር ነበሩ። ካሱ ኢላላ ምን እንደዳደረገ ከስሙ በስተቀር አላውቅም። ኢህአፓ ሲባል ሰምቻለሁ። እነ ብርሃኑ ነጋም ተቃዋሚ አልነበሩም። እያደር ግን ብዙው ራቃቸው። እነ ብርሃኑ የራሳቸውን ፓርቲ አቋቋሙ። ከዚያም አልፈው ወደ ትጥቅ ትግል ገቡ። ኤርትራ በመግባታቸው እስካሁንም በጣም በወያኔ የተጠሉ ናቸው።
በጣም የሚያስገርም ነገር በዝች አለም ላይ ቢኖር ኢሃፓዎች ወልቃይት ጸገዴና ራያን አስረክበውም እየታደኑ ማለቃቸው ነው። በጣም የበለጠ የሚገርመውም ሌላውን ሲያድኑ እነሱን የሚያድናቸው አለመፈጠሩ ነው። እድለኞች ነበሩ ቢባል ስህተት አይሆንም።
በጣም የሚያስገርም ነገር በዝች አለም ላይ ቢኖር ኢሃፓዎች ወልቃይት ጸገዴና ራያን አስረክበውም እየታደኑ ማለቃቸው ነው። በጣም የበለጠ የሚገርመውም ሌላውን ሲያድኑ እነሱን የሚያድናቸው አለመፈጠሩ ነው። እድለኞች ነበሩ ቢባል ስህተት አይሆንም።
ካሱ ኢላላ ምን አጠፋ? ስለደገፈ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ?
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
Please don’t compare Berhanu with that pu$$y veterinary doctor, who is stuck with TPLF to this day. Yes, there were countless hodam Amharas and dumb Oromos on Woyane’s wagon but only a handful of Gurages. And only a few opportunistic academicians of Kasu’s caliber joined TPLF. Beyene Petros is another example, who voted for the secession of Eritrea and ironically lost his brother in that country. He was the Frog’s education minister but got fired along with those 40 courageous university professors. All other woyane cadres were college dropouts or prostitutes like Genet Zewdie. There was another tall skinny lefdada Gurage. I now forgot his name. He used to sit next to Meles and he was always insecure.
EPRP screwed up Ethiopian politics for sure and led to the elimination of a generation of brilliance and success. It’s a shame that they are now back into politics. From inception, EPRP was a curse upon us and they are now reinstating the curse.
But who am I to judge? Socialism was spreading like wild fire 1/2 a century ago, infecting nations and the youth around the world. The level of consciousness back then was different from the level of consciousness today. I would have probably also jumped in if I had been born 15years earlier. It’s easy to pass judgement without being part of the event but I don’t think people had bad intentions for Ethiopia, whether it’s feudalism, socialism or federalism with the exception of the frog’s poisonous ethnic politics.

Guest1 wrote: ↑26 May 2021, 07:04አምነውበት መለስን የደገፉ ከሁሉም ብሄር ነበሩ። ካሱ ኢላላ ምን እንደዳደረገ ከስሙ በስተቀር አላውቅም። ኢህአፓ ሲባል ሰምቻለሁ። እነ ብርሃኑ ነጋም ተቃዋሚ አልነበሩም። እያደር ግን ብዙው ራቃቸው። እነ ብርሃኑ የራሳቸውን ፓርቲ አቋቋሙ። ከዚያም አልፈው ወደ ትጥቅ ትግል ገቡ። ኤርትራ በመግባታቸው እስካሁንም በጣም በወያኔ የተጠሉ ናቸው።
በጣም የሚያስገርም ነገር በዝች አለም ላይ ቢኖር ኢሃፓዎች ወልቃይት ጸገዴና ራያን አስረክበውም እየታደኑ ማለቃቸው ነው። በጣም የበለጠ የሚገርመውም ሌላውን ሲያድኑ እነሱን የሚያድናቸው አለመፈጠሩ ነው። እድለኞች ነበሩ ቢባል ስህተት አይሆንም።ካሱ ኢላላ ምን አጠፋ? ስለደገፈ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ?
Last edited by Selam/ on 26 May 2021, 22:59, edited 1 time in total.
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
What does socialism has got to do with it? ሶሻሊዝም አንድ አገር አንድ ህዝብ/ እንተርናሽናል ነው። 1 የሶሻሊስቶችን copy and paste በማድረግ ወንጀል መክሰስ ይቻላል። 2 ፌድሬሺን ስህተት አይደለም። ግን ለነሱ በሚመቻቸው መንገድ ስለቀረጹት ተከሰዋል። 3. ሶሻሊዝም በራሺያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ላይ ሲመሰረት ስህተት አይኖርም? በአንዴ አለም ሶሻሊስት እንዲትሆን ነበር ያሰብከው? ክክክክክክክ 5.የነዝህ ሶሻሊዝም ካልተባለ ምን ሊባል? hotch potch ክክክክክBut who am I to judge? Socialism was spreading like wild fire 1/2 a century ago, infecting nations and the youth around the world. The level of consciousness back then was different from the level of consciousness today.
He was the Frog’s education minister but got fired along with those 40 courageous university professors.... All other woyane cadres were college dropouts or prostitutes like Genet Zewdie.
በየነ የሚባለው በጥላቻ የተሞላ ሰርቶ አደር ነው እርሳው ክክክክክ ፤ ይቺ ደግሞ ሹሼ ናት አልክ? ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሊሞት! ክክክክክክክ አንተ የምትከተለው አይዲዮሎጂ የለህም ግን ብዙ ትናገራለህ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሆነውም አሁን ላለውም መለስን ብቻውን ወይም እየመረጣችሁ እከሌና እከሌም ተጠያቂ፤ አሁን ደግሞ አቢይ ብቻውን ተጠያዊ ማድረግ ይፈለጋል። ሁሉም ምሁራን ተብዬ በተለይ ፓለቲካ ውስጥ ያለው በጠቅላላ ተጠያዊ ነው!!!
መካከለኛው ምስራቅ እንዳልነበር ሆኗል። ሶሻሊስት ነን ባዮች ተደመሰሱ ከምስራቅ አውሮፓ ቀጥሎ። ሊቢያ ተደገመች። በስም መመሳሰል ብቻ ህዋሃት እንዳይተነፍስ መቀሌ ተወርውሮ ተደበደበ። ማን ቀረ? ኤርትራ። ገዳዩ ማን ነው? ሶሻሊዝም። ክክክክክክክክክ
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
Kasu Ilala is a typical Uragie, Wedo-Geb slave! They are like dogs, bark for someone who feeds them serve someone who become harsh on them.
Re: የትህነግ ስንብት ፓርቲ ላይ ካሱ ኢላላን አየሁት!! I Saw Kasu Ilala At TPLF Farewell Party !
ቆሻሻ ዎያኔ ባንዳ
ጉራጌ ምን አይነት ሰው እንደ ሆነ ሊንገርህ? ያንተ አሽከር ካሱ አንድ ቀን የጉራጌን መሬት ረግጦ አያውቅም፣ አንድ ቀን ጉራጌ ፊት ቆሞ አያውቅም፣ አንድ ቀን በሚዲያ ሆነ ሌላ ሰው ነኝ ብሎ ወጥቶ አያቅም ። ጉራጌ እንደሱ ያሉትን ባገር ሴራ አውግዞ ረግሞ በማስወገድ ነው ሌቦችን አድር ባዮችን ባንዳዎችን ከውስጡ የሚያጸዳው!!