Page 1 of 1

በትግራይ ክልል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቆመ - የዶር አቢይና የብልጽግና ደጋፊ የትግራይ ተውላጆች ግዕዝ ሚዲያ

Posted: 25 May 2021, 19:08
by sarcasm
በትግራይ ክልል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቆመ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በትግራይ ክልል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቆመ። ፆመ ትግራይ በሚል ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን ጁንታው ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።

ይሄ የሚሳየው ጊዚያዊ አስተዳድሩ ላለፉት 6 ወራት ታች ወርዶ ህዝብ ላይ አለመስራቱ ነው። የዶ/ር ሙሉ ነጋ አስተዳድር የተሰጠው ጊዜ አባክኗል።

አሁን የዶ/ር አብርሃም በላይ አስተዳድር ቶሎ ሪፎርም ሰርቶ አቅም ያላቸው በግፍ የተባረሩ የጊዚያዊ አስተዳድር አመራሮች እንደገና በመመለስ ስራ የማይሰሩት በማባረር ህዝቡን ማሳመን እና ማደራጀት ይጠበቅበታል።

ግዕዝ ሚዲያ
Please wait, video is loading...

Re: በትግራይ ክልል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቆመ - የዶር አቢይና የብልጽግና ደጋፊ የትግራይ ተውላጆች ግዕዝ ሚዲያ

Posted: 26 May 2021, 10:23
by Lakeshore
Let's keep it that way at list for a month then we will see who is crying. Ethiopia do not get anything from the parasites except health when they are quarantined.

The government must use this opportunity and seal that baron land completely. Until the rats come out of their holes and surrender or kill each other.