የአዲስ አበባ ወጣት ነን ባይ ደብተራዎችና ደደብ ተከታዮቻቸው የሚያጨሱት ነገር ሊመረመር ይገባዋል::
Posted: 25 May 2021, 16:36
የኢትዮጵያ ጦር ሲታረድ ፣ በየከተማው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲታረድ የትም ያልወጡ ደብተራዎችና ደደብ ተከታዮቻቸው !ፖለቲከኛ የሆነው ጳጳስ ማስኩ ተገለጠ" ብለው ያለቃቅሳሉ፥፥ በማኒፌስቶው ላይ "የትግራይ ዋነኛ ጠላት አማራ ነው አማራ ካልጠፋ ሰላም የለም" የሚለውን መፈክር ጽፎ ማቲያስ ደግሞ ይህንን ጥላቻ በዲያስፖራ ሲሰብክ የነበር ካድሬ መሆኑን እነዚህ ውርጋጦች የተገነዘቡ አይመስልም