Page 1 of 1

ዲሞክራሲ በራችንን እያንኳኳ ነው! ብርሃን ይታየል

Posted: 25 May 2021, 12:37
by Abaymado
የአሜሪካ ተፅእኖ የሆነ ነገር ያመጣል ብዬ አስባለሁ:: ምርጫው በፊት ከሚታሰበው ወይም ከሚጠበቀው በላይ ግልፅነት እንዲታይበት ተብሎ ይሰራል ይጠበቃል:: ትልቁ ችግር የባርያ ፀባይ ያላቸው ፍርፋሪ ለቃሚዎች በሚሰሩት ነገር ተስፋ እንዳይጠመዘዝ መስጋት ያስፈልጋል:: የአማራ ክልል ባለስልጣናት ሌላው ያለውን ማስተጋባት ብቻ ስለሚያቁ ችግር ናቸው::

ከዚህ በተረፈ ግን አብይን አካሄዱን ባልወደውም : አሜሪካ ምንም በምታረገው ነገር አሰልፎ መሰጠት የለበትም ብዬ :አምናለሁ: : ምክንያቱም ይህ የአገር ጉዳይ ነው::