እንደ ኤርትራ ሁኑ | ማእቀብ የተጣለብን ከ5 እስከ 10 አመት ሊሆን ይችላል - አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
Posted: 25 May 2021, 06:10
ማእቀብ ስለተጣለብን ከ5 እስከ 10 አመት
ሆቴል አትብሉ
አንድ አይነት ልበሱ
ባለፋሽን ልብስ አትልበሱ
ቪ8 መኪና አትንዱ
አንዳርጋቸው ጽጌ ለባለስልጣናትና ለአዲስ አበቤ ሁሉ። እንደኤርትራ ሁኑ ብሏቸዋል።
አንዳርጋቸው ጽጌ ለባለስልጣናትና ለአዲስ አበቤ ሁሉ። እንደኤርትራ ሁኑ ብሏቸዋል።