አስሩ አሜሪካን የማንበርከኪያ መንገዶች
Posted: 25 May 2021, 05:17
በአሜሪካ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካን የመኖሪያ ፈቃድ መልሰው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱና በአሜሪካ የሠራተኛ እጥረት እንዲከሰት ማድረግ ።
በመተትና በጥንቆላ የአሜሪካንን እጅ እግር ሽባ በማድረግ?!!!
ባጠቃላይ ሰሜን ኮሪያ መሆን
በሦስተኛ ደረጃ ጀግናውን የአማራ ልዩ ሃይል እና ፋኖን አስታጥቆ ዋሽንግተን ማዝመትና ርስታችንን ማስመለስ።
አስር ሴትን የመጥመጃ መንገዶች ብሎ ፅፎ እስካሁን ያላገባውን ሰውዬ አስታወስከኝ

አሜሪካ የጣለችው ማዕቀብ ጥርስ የለውም የኛን በርሀብና ችግር የገረጣን አጥንት የመጋጥ አቅም ዬለውም ብሎን አረፈው
አሜሪካን ለማንበርከክ ኤርትራን እና የአማራ ነፍሰበላዎችን ከትግራይ ማስወጣት! በትግራይ ህዝብ ላይ የምትሰሩትን ግፍ እና በደል ማቆም
በአማርኛ እየሰደቡ በእንግሊዘኛ መለመን
አሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ዲያስፖራዎችን ማስተባበር እና ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ በማድረግ እዚያው ድስት እያቆሸሹ አሜሪካ ላይ ጫና እንዲፈጥሩ ማድረግ።
"አስር ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች" የሚል መፅሀፍ ፅፎ ማሳተሚያ ብር አጥቶ የሚለምነው ሰውዬ አስታወሰኝ

ምነው እናንተዬ አብይ ቪዛ እንጂ፤ ፒዛ አልተከለከለ! ደግሞ ገና በFBI መልካም ፍቃድ እንደ መንጌ ወደ ጎረቤት ሀገር ሄዶ የማይመለስበት ቀን በደስታ ይጠበቃል!
የምታነሷት ተቃውሞ " የሲኒ ማዕበል "ናት ለ አሜሪካ ! አርፈህ ፅዋህን ተጎንጭ !
ተንበርክከህ በኩርኩም
የተመታህ አስሩ ማንበርከክያ ዘዴ እያልክ ትዘባርቃለህ።
ቅጣቱ ይቀጥላል በደምብ ስትገረፍ ታወረዋለክ
ትግራይን ከመንካታቹ በፊት ማሰብ ነበረባቹ ውታፍ ነቃይ ሁላ ከጠላት ሃገር ጋር ተባብራቹ የራስን ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ አካሂዳቹ ስታበቁ አትግደሉ ሰላም ፍጠሩ ያለችውን ኣሜሪካን ለመተቸት ሮጣቹ ምነው ኤርትራ እጇን ስታስገባና ስትገድል ሉአላዊነታቹ አልተነካ እግር ብሉ እግዚአብሔር ነው እየሰራ ያለው አጎብዳጅ ሁላ።
ይሄን ሁሉ ከምናሟላ በቃ ብንበረከክስ
ጦርንት አቁሙ ህዝባቹ ኣታሸብሩ ይሄን ያክል ያስለቅሳል?
From various social media posts