Page 1 of 1

የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 24 May 2021, 15:32
by sarcasm
Starting from 6:00

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርራት ነው?

Posted: 24 May 2021, 15:42
by AbebeB
ወዳጀ፤ ይህ የሆነበትን ምክንያቱን ታውቃለህ?
በእስፓንኛ አሮ ማለት ወርቅ ማለት ሲሆን ማራ ደግሞ አር የሚያራ ከሚለው የመጣ ይመስላል፡፡
ስለዚህ ወርቅ ላይ አር ከተቀባ ውጤት መጥፎ ሸታ ይሆናል ማለት ነው፡፡ ሸታ አልመች ብሎ መለያዬት በመምጣቱ ምን ይገርማል?

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርራት ነው?

Posted: 24 May 2021, 15:55
by Lakeshore
ኣየ ኣንተ ዋናቢ አበበ ብለህ በኣማራ ስም የምትጠራው ኣር ኣር መሽትት ተውዳልሀ ማለት ነዋ። ኣይ ጋላ እያደር ይገማል የሚባለው ለዚህ አኮነው። ከነዛ ቱሃን ኣጋሜዎች ስን ፋታ አናተለይ ይጣልን። የባሰ ኣለ ኣገርክን ኣትልቀቅ የላል ያገሬ ሰው።

ለነገሩ ታሪኩ አንዲህ ነው። መኪና ታርጋ ላይ ከኣዺስ ኣበባ ከሆንክ ታርጋው ላይ ውይም ሰሌዳው ላይ አ አ የሚል የደረጋል ከኣማራ ከሆንክ ኣማራ የሚል ይደረጋል ከጋላ ከሆንክ ደግሞ ኦሮ የላል ለምን ኦሮሚያ ኣልተባለም ስላቸው ኦሮ ማለት ኣልዋይስ ሮንግ ( always wrong) ስለሆኑ ነው ኣሉኝ አኔም ስምን መልኣክ ያወጣዋል ኣልኩና ተገርሜ ኣለፈኩት።

ኣቤ ከብቱ ደግሞ ጦጢት ስያደርጉ ኣይታ አራስዋን ገዝግዛ ገደለች ኣይነት ኣደረገ።

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 24 May 2021, 20:09
by sarcasm
ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ነገ ይጀምራል

DEWOL ደወል ግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ/

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ነገ ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ/ም ከቀኑ በ10:00 ሰዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በሚያካሂድ የጸሎት ሥነሥርዓት ይጀምራል።

ነገ በሚያካሂደው ጉባኤ ቋሚ ሲኖዶሱ በምልአተ ጉባኤው መታየት ይገባቸዋል በማለት ያዘጋጃቸው አጀንዳዎች ምልአተ ጉባኤው በሚሰይማቸው ብጹአን አባቶች እንዲታዩ ካደረገ በኋላ መካተት ያለባቸው አጀንዳዎች ለይቶ ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በማቅረብ የሚያጸድቅ ይሆናል።

በጉባኤው የጸደቁት አጀንዳዎች መሰረት በማድረግና በቅደም ተከተል በመወያት ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል።

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የጉባኤውን መከፈት በማስመልከት የመክፈቻ መልዕክት ያስተላልፋሉ።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 4168262225

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 25 May 2021, 07:39
by sarcasm
ወጣት ክርስቲያኖች ለቅዱስ ፓትርያርኩ ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል ።

ዛሬ ግንቦት 17/9/2013 ዓመተ ምህረት በቅዱስ ፓትርያርኩ እና በሊቃነ ጳጳሳት ጸሎት በሚከፈተው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተዋህዶ አርበኞች ትንታጎቹ ባለ ንስር ዓይኖቹ ወጣት ክርስቲያኖች ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ወገንተኝነት እንዲሁም ለቅዱስ ፓትርያርጉ ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል ።

መላው ኦርቶዶክሳዊያን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አሳልፈው የሚሰጡ እንደ ሃማ ያሉ ክፉዎች የበዙበት ጊዜ ላይ ነን ። በተለይ ከውስጥ ሆነው የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አሃቲነት ለመቦጥቦጥ ጥፍራቸውን አሹለው ጥርሳቸውን ሰብቀው አሰፍስፈው የሚጠብቁ ሰነፎችን አጥብቀን ልንቃወም ይገባል ።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 4168262225

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 25 May 2021, 08:11
by sarcasm

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 25 May 2021, 10:47
by sarcasm
ወደ መንበረ ፓትራሪክ ቅድስት ማሪያም የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል!

በአዲስአበባ ወደ መንበረ ፓትራሪክ ቅድስት ማሪያም የሚወስዱ መንገዶች ሙሉ ለሙሉ በአሁኑ ሰዓት በፌደራል ፖሊስ ተዘግተዋል።
የአዲስአበባ ወጣት ከአባቶቻችን ጎን እንቆማለን በማለት ወደ መንበረ ፓትራሪክ ጉዞ በመጀመሩ ምክንያት መንግስት ስጋት ስላደረበት መንገዶች ሊዘጋጉ ችለዋል።

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 25 May 2021, 12:26
by Lakeshore
ኣቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ጳትሪያርክ ስይጣንን ኣስደመሙት
ኣራት ኪሎ የሚኖሩ አንድ ትልቅ አባት
40 ቀን ሁዳዴ ፆም በተያዘበት
እንቁላል መመገብ መብላት ቢያሰኛቸው
አንድ እንቁላል ገዝተው ይዘው በጉያቸው
ከመነኮሳት ፊት እንዳይዋረዱ
እንቁላሏን ይዘው ወደ መኝታቸው ሄዱ
መኝታቸው ሲደርሱ
አንድ ጧፍ ለኮሱ
እንቁላል ሊጠብሱ
ኣራት ኪሎ ኗሪ ግቢው ሲጨስ አይቶ
ሰደድ እሳት መስሎት መነኮሳት ሰግቶ
ምድረ ባህታዊ እሳቱን ለማጥፋት መኝታቸውን ቢከፍተው
በግራ እጅ እንቁላል በቀኝ ጣፉን ይዘው አባ ተጎልተው
የገዳሙ አለቃ ዕምባ ተናንቋቸው
አባን ጠየቋቸው ........
"ምንድነው የኔታ ምን አነሳሳዎት
ባ40 ቀን ሁዳዴ በጌታችን ፆም ለት
እንዴት ሊቀ ጳጳስ ይጠብሳል እንቁላል
እሺ ሰውስ ይሁን መጥሃፉስ ይላል"?? ,,,,,
(ቢሏቸው)
↩ አባ ሲመልሱ
"እኔ ያለ ፀሎት ሱባኤ ምህላ ደግሞም ያለ ስግደት
አላውቅም ነበረ ይሄን ያክል ጌዜ ይሄን ያክል አመት
ዛሬ ግን ጠላቴ ያ ክፉ ዲያብሎስ
ቀንቶብኝ ጠለፈኝ ጣለኝ የወያኔ መንፈስ
በፀሎት ጧት ማታ ስተጋ ስላየኝ
እኔን ለመበቀል ካምላኬ ሊለየኝ
ሃጢአት እንድሰራ (ደጺዬ) ሰይጣን አሳሳተኝ"
↩ ሰይጣን
በ አባ ንግግር ሰይጣን ንድድ ብሎት
ለገዳሙ ኗሪ ተከስቶ ድንገት ,,,,
"አባ ይተው እንጂ ሰይጣን ነው አይበሉ
የተከበረውን አጋንንት በሙሉ
ያለ ስማችን ስም ሰተው አይበክሉ
ኧረ ይሄን ተንኮል ይሄንን ሃጢአት
እኔም ያለዛሬ ከቶ አላየሁት"
ብሎ ተሰወረ ሰይጣን እንኳ ገርሞት
የጳጳሱ ተንኮል ከሱ ቢበልጥበት
አወ፣ አሁንም አቁሙ

Re: የኦሮማራ የፖለቲካው ክንፍ ትግራይን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አባርሯታል። የኦሮማራው የኦርቶዶክስ ክንፍ፤ ትግራይን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያባርሯት ነው?

Posted: 25 May 2021, 18:33
by sarcasm
Please wait, video is loading...