Page 1 of 1

የማይገባ መስዋእት መክፈል አግባብ አይደለም - ተጻፈ በዋሲሁኔ ተስፋዬ

Posted: 24 May 2021, 10:02
by sarcasm
Why are the non-Amhara Ethiopians in all of the rest 9 regions paying the price for Amhara Region's mistakes?

የማይገባ መስዋእት መክፈል አግባብ አይደለም ፡ ዛሬ የጉዞ ማእቀብ ነገ ደግሞ ሌላ ሊቀጥል ይችል ይሆናል ፡ ለዚህ ሁሉ ደግሞ መዘዙ በዋነኛነት የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ከትግራይ ይውጣ በሚለው ምክንያት ነው ።

ሲጀመር ያለማእቀብም መውጣት ነበረበት ፡ ከህገመንግስቱ እውቅና ውጭ የተቋቋመ የአንድ ክልል ልዩ ሃይል በአንድ ክልል ውስጥ ተቀምጦ የሚከርምበት ምክንያት የለም ።

ከሃገሩ የት ይውጣ ለሚለው የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በትግራይ ክልል የለምኮ በምን ተለይቶ ነው የአማራ ልዩ ሃይል ትግራይ የሚኖረው ፡ ፡ ጦር የያዘ ሃይል በሌላው ክልል ውስጥ የሚቆይበት ምክንያት የለም ። የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ ክልል ይውጣ !!!

Please wait, video is loading...

Re: የማይገባ መስዋእት መክፈል አግባብ አይደለም - ተጻፈ በዋሲሁኔ ተስፋዬ

Posted: 24 May 2021, 12:46
by Guest1
ገርሞኝ ነው።
የወልቃይት አማራ ነው የሚወጣው? አይደለም። የወልቃይት አማራው ልዩ ሃይል ይውጣ ነው የተባለው? አይደለም? ተምታታብኝ። አሃ! የወልቃይት አማራ ልዩ ሃይል ሳይሆን የአማራ ልዩ ሃይል? ክክክክክክክክክክክክ
ህገመንግስቱ ተጥሷላ! ክክክክክክክክ
በህገመንግስቱ መሰረት። የወልቃይት አማራ በትግራይ ክልል ይተዳደር ነበርና የትግራይ ልዩ ሃይል ወይም ፓሊስ ጠባቂው ነበርና የወልቃይት የአማራ ልዩ ሃይል ይውጣ? ክክክክክ ትክክል ? ወይስ አሁንም ተምታቶብኛል? ክክክክክክክክክ

መፍትሄ የሚባል ነገር ማምጣት የማይችል ተቃዋሚ። ማን ነበር ያለው?
አቢይ። እውነት እኮ ነው! ክክክክክክክክ

Re: የማይገባ መስዋእት መክፈል አግባብ አይደለም - ተጻፈ በዋሲሁኔ ተስፋዬ

Posted: 24 May 2021, 13:40
by Fiyameta