Page 1 of 1

ጥብቅ ማስጠንቀቂያ : በዲሲ ለምትኖሩ ሃበሾች

Posted: 23 May 2021, 11:16
by Thomas H
ይሄ የምታዩት ዳንኤል ክብረት የላከው ደብተራ መተት እና ድግምት ይዞ ወደ ዲሲ መጥቷል:: ምንም እንኳን አላማው በዚህ መተት እና ድግምት ሌዲ ጋጋን ተብትቦ እጁ ውስጥ ማስገባት ቢሆንም ጥንቃቄ ማድረጉ ግን አይከፋም