Page 1 of 1

የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት በትግራይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ኣወገዘች

Posted: 23 May 2021, 08:07
by sarcasm
በትግራይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት ኣወገዘች።
" የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት በመግለጫው እነ ''አቡነ'' ዮሴፍ(የሲኖዶሱ ጸሃፊ)ና እነ ፋኑኤል የመሳሰሉት በትግራይ ጥላቻ የታወሩት ''የሽዋ-ሲኖዶስ'' አባላትና ጳጳሳት ነን ባዮች የትግራይ ህዝብ ባርከው ያስጨፈጨፉ ብሎም ብፁእ ወቅዱስ አባታችንን በመቃወማቸው ምክንያት በግልጽ ኮንኗቸዋል።
እናመሰግናለን-የምሥራቅ ትግራይ ሃገረ ስብከት!
...
ከዚህ በተጨማሪም: የምስራቅ ዞን-ሃገረ ስብከት ባደረገው ጥናት መሰረት በጄኖሳይድ አዋጁ የተገደሉት ስም ዝርዝር በሚያሳዝን ሁኔታ፦

⭐️ መነኮሳት ፦6
⭐️ ቀሳውስት፦51
⭐️ የአብነት መምህራን፦2
⭐️ ዲያቆናት፦17
⭐️ የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን፦24
⭐️ ምዕመናን፦1085 መሆናቸውን ኣሳውቀዋል።

የደረሰው ጭፍጨፋ ደግሞ ፦

🔵 በታላቁ የደብረዳሞ ገዳም ላይ የደረሰው ውድመትና የተዘረፉ ንዋያተ ቅድሳት:
🔵 ሕዳር 21: በደንገላት ማርያም ቤተ ክርስቲያን-
የተረሸኑት 164 ህዝበ ክርስቲያን፤
🔵 ታሕሳስ 27: በጉዕተሎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን- የተገደሉት 24 ምዕመናን፤
🔵 ታሕሳስ 28ና 29: በፍረ ዳሹም ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን-የተጨፈጨፉት 12 ሰዎች በዝርዝር ይፋ አድርጓል። " ተፃፈ በፀጋዝኣብ
የዘር ማጥፋት ወንጀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያንም ልታወግዘው ይገባል።

https://www.facebook.com/amdom.gebresla ... 7888854167

Re: የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት በትግራይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ኣወገዘች

Posted: 23 May 2021, 08:10
by Tog Wajale E.R.
We Put The Dedebit Woorgach Agga*me Tigrayian Back To Stone Ages.

Bissbiss Shettattam Agga*me Mighty Amara People Will Rule Tigrai Next 1000 Years To Come. Go Figure Bissbiss Shettattam Agga*mes.
We Are Not Done Yet Until We Make Tigrai Like Aleppo Syria. Go Figure.

Re: የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት በትግራይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ኣወገዘች

Posted: 23 May 2021, 08:18
by Zmeselo
TPLF Weapons Hidden in Premises of Church Discovered
https://www.ena.et/en/?p=19067

Ethiopian TV alleges TPLF hiding weapons in churches
https://m.republicworld.com/world-news/ ... rches.html

sarcasm wrote:
23 May 2021, 08:07