" የምስራቅ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት በመግለጫው እነ ''አቡነ'' ዮሴፍ(የሲኖዶሱ ጸሃፊ)ና እነ ፋኑኤል የመሳሰሉት በትግራይ ጥላቻ የታወሩት ''የሽዋ-ሲኖዶስ'' አባላትና ጳጳሳት ነን ባዮች የትግራይ ህዝብ ባርከው ያስጨፈጨፉ ብሎም ብፁእ ወቅዱስ አባታችንን በመቃወማቸው ምክንያት በግልጽ ኮንኗቸዋል።
እናመሰግናለን-የምሥራቅ ትግራይ ሃገረ ስብከት!
...
ከዚህ በተጨማሪም: የምስራቅ ዞን-ሃገረ ስብከት ባደረገው ጥናት መሰረት በጄኖሳይድ አዋጁ የተገደሉት ስም ዝርዝር በሚያሳዝን ሁኔታ፦
የደረሰው ጭፍጨፋ ደግሞ ፦
የተረሸኑት 164 ህዝበ ክርስቲያን፤
የዘር ማጥፋት ወንጀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያንም ልታወግዘው ይገባል።

https://www.facebook.com/amdom.gebresla ... 7888854167