Page 1 of 1
አብይ አላማ የሌለው ፈሪ ሰው ነው!!
Posted: 23 May 2021, 05:36
by Abaymado
ቴሌን ለአሜሪካ ሰጠ ነው ያሉን? ቲሽ! ድሮም እሱ የሚሄድበት መንገድ በሌላው ጥንካሬ ላይ ተመርኩዞ ነው::
የበሰበሰው መብራት ኃይል እያለ ትርፋማ የሆነው ቴሌ ለምን ይሸጣል?
አብይ ምን ያህል ርቆስ ይሄዳል?
Re: አብይ አላማ የሌለው ፈሪ ሰው ነው!!
Posted: 23 May 2021, 06:06
by Guest1
ያመነበትንና የፈለገውን የሚያደርግ ፈሪ አይባልም!!
አይገባውም!! መባል ያለበት ጎበዝ ነው! በጣም ደግሞ!!
ፈሪ የሚያሰኘው ነገር ቢኖር እውነት መናገር አለመቻሉ ነው ሲባልም ይህን ለመቀበልም ያስቸግራል። ምክንያቱም ግልጽ ሆኖ ብልጽግና ፓርቲን የመሰረተና መሪም ስለሆነ። ብልጽግና ማለት ባለጽጋ መፍጠር ማለት ነው። ግልጽ ነው። እንዴት? በንግድ በመሸጥና በመለወጥ ማትረፍ።