Page 1 of 1
Horus
Posted: 22 May 2021, 23:14
by TesfaNews
Please wait, video is loading...
Re: Horus
Posted: 22 May 2021, 23:57
by Horus
TesfaNews wrote: ↑22 May 2021, 23:14
Please wait, video is loading...
I think it is a private video, i can't open it!
Re: Horus
Posted: 23 May 2021, 01:00
by Horus
Yes, Yes ... it is so nice to see our kin Eritreans having a simple happiness !! ፍቅር ያሸንፋል ይላል ቴዲ ! በነገራችን ላይ ቴዲ አፍሮ ለታሪኩ (ለዘፋኙ) 100 000 ብር ሸለመው ! ታሪኩ አውቆም ሆነ ሳያውቅ አዲስ የካልቸር ሚም በመፍጠር አዲስ የዳንስ ዘር (ዣንራ)፣ አዲስ የፍቅር መንፈስ ባለም ላይ ፈጥሯል። ኢትዮጵያንም ከቀረው አፍሪካ ጋር በጣም በጣም አንድ አድርጓል። እንዲህ ያለ ንጹህ ያፍሪካ ሪዝምና ዳንስ ከኢትዮጵያ መውጣቱ ብዙ የአፍሪካ ዝርያዎችን አንድ እያረገ ነው። ኢትዮጵያ ሁልግዜ አዲስ ምስጢር የምትመዝ ሕዝብ ነች !! ሕዝቦቻችን ሁሉ እንዲህ አንድ ዳንስ ሲደንሱ ማየት ዉብ ነው !! ኬር
Re: Horus
Posted: 23 May 2021, 01:12
by Horus
How about this smog filled Chinese Dishta!