Page 1 of 1

ለአሜርካ ኤምባሲ ሰልፍ ታስበው የነበሩ እና ወደ ኤምባሲዎች በደብዳቤ የተላኩ መፈክሮች ዝርዝር

Posted: 22 May 2021, 12:11
by sarcasm
* ለዛሬው ሰልፍ ታስበው የነበሩ እና ወደ ኤምባሲዎች በደብዳቤ የተላኩ መፈክሮች ዝርዝር 😂😂😂: -

1) የኤርትራ ጦር ከወጣ፤ ይመጣብናል ጣጣ

2) የገባነው እነሱን አምነን፤ አሁን ቢወጡ ማን ሊያድነን?!

3) እኛ ወልቃይት እንድናድር፤ ኤርትራ ትግራይን ታስተዳድር!

4) አዝሎን የገባው የኤርትራ መከላከያ፤ አሁንም ይዘለን እንዳይቀሙን ራያ!

5) አሜሪካ ውጡ አትበለን፤ የኤርትራ ጦር ከሽንፈት ይከልለን!

6) እንዳያባርሩን ከያዝነው ቦታ፤ እንፈልጋለን የኤርትራ እርዳታ!

7) ጀግንነት ያለን መስሎ ቢታይም፤ ያለነሱ ግን ሳምንት አንቆይም!
😎 የኤርትራ ጦር ቢመለስ፤ ይመጡብናል ቤታችን ድረስ!

9) እኛ አፍ እንጂ ወኔ የለንም፤ ያለ ኤርትራ ሰው አንሆንም!
😂😂😂 የትኛው ተመቻቹ ?!

ምንጭ:- የማይነጥፍበት ፌስ ቡክ 🙂

https://www.facebook.com/anania.sorri/p ... 6488101970

Re: ለአሜርካ ኤምባሲ ሰልፍ ታስበው የነበሩ እና ወደ ኤምባሲዎች በደብዳቤ የተላኩ መፈክሮች ዝርዝር

Posted: 22 May 2021, 12:18
by Fed_Up
sarcasm wrote:
22 May 2021, 12:11
* ለዛሬው ሰልፍ ታስበው የነበሩ እና ወደ ኤምባሲዎች በደብዳቤ የተላኩ መፈክሮች ዝርዝር 😂😂😂: -

1) የኤርትራ ጦር ከወጣ፤ ይመጣብናል ጣጣ

2) የገባነው እነሱን አምነን፤ አሁን ቢወጡ ማን ሊያድነን?!

3) እኛ ወልቃይት እንድናድር፤ ኤርትራ ትግራይን ታስተዳድር!

4) አዝሎን የገባው የኤርትራ መከላከያ፤ አሁንም ይዘለን እንዳይቀሙን ራያ!

5) አሜሪካ ውጡ አትበለን፤ የኤርትራ ጦር ከሽንፈት ይከልለን!

6) እንዳያባርሩን ከያዝነው ቦታ፤ እንፈልጋለን የኤርትራ እርዳታ!

7) ጀግንነት ያለን መስሎ ቢታይም፤ ያለነሱ ግን ሳምንት አንቆይም!
😎 የኤርትራ ጦር ቢመለስ፤ ይመጡብናል ቤታችን ድረስ!

9) እኛ አፍ እንጂ ወኔ የለንም፤ ያለ ኤርትራ ሰው አንሆንም!
😂😂😂 የትኛው ተመቻቹ ?!

ምንጭ:- የማይነጥፍበት ፌስ ቡክ 🙂

https://www.facebook.com/anania.sorri/p ... 6488101970
ና እና ብብቴን ኮርኩረኝ እንድስቅልህ:: ፋራ