Page 1 of 1

አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

Posted: 22 May 2021, 07:35
by Wedi
አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

ጎጃም ተኳሽ ሞልቶ፣
ጎንደር ተኳሽ ሞልቶ፣
ሸዋ ተኳሽ ሞልቶ፣
ወሎ ተኳሽ ሞልቶ፣
ማንም ፈነጨበት አማራ መሪ አጥቶ!!
እረጉዴ፣ እረጉዴ!!



Re: አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

Posted: 22 May 2021, 08:43
by kibramlak
Beautiful

Wedi wrote:
22 May 2021, 07:35
አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

ጎጃም ተኳሽ ሞልቶ፣
ጎንደር ተኳሽ ሞልቶ፣
ሸዋ ተኳሽ ሞልቶ፣
ወሎ ተኳሽ ሞልቶ፣
ማንም ፈነጨበት አማራ መሪ አጥቶ!!
እረጉዴ፣ እረጉዴ!!



Re: አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

Posted: 22 May 2021, 09:46
by Masud
ሙሾውን ተውና ወንድ ከሆንክ ሂድ ግጠም! እሽ እርሱ ካማረህ በደንብ ትቀነሳለህ!

Re: አማራዊ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ሽለላ!!

Posted: 22 May 2021, 11:01
by kibramlak
ክርፋታም ፋንድያ፣ ፈስህን ብታሸት አይቀልህም ስለማታውቀው ከምታወራ፣፣

Masud wrote:
22 May 2021, 09:46
ሙሾውን ተውና ወንድ ከሆንክ ሂድ ግጠም! እሽ እርሱ ካማረህ በደንብ ትቀነሳለህ!