Page 1 of 1

ወልቃይት፣ ወፍ አርግፍ

Posted: 22 May 2021, 05:48
by Ejersa
"...ባለፉት 30ና 40 ዓመታት ይች ምድር (ወልቃይት ጠገዴ) ብዙ ማይካድራዎችን አሳልፋለች! ዛሬ አያሌ መከራ ባሳለፍንባት ምድር በነፃነት ቁመናል። ይህ ያለናንተ እገዛ ትግል፣ ያለ መላው የአማራ ህዝብ ትግል ቀላል አይሆንም ነበር። በዚህ ትግል ውስጥ ለተሳተፋችሁ በሙሉ በዚሁ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም ልናመሰግናችሁ እንወዳለን።"
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

Re: ወልቃይት፣ ወፍ አርግፍ

Posted: 22 May 2021, 05:51
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...
Ejersa wrote:
22 May 2021, 05:48
"...ባለፉት 30ና 40 ዓመታት ይች ምድር (ወልቃይት ጠገዴ) ብዙ ማይካድራዎችን አሳልፋለች! ዛሬ አያሌ መከራ ባሳለፍንባት ምድር በነፃነት ቁመናል። ይህ ያለናንተ እገዛ ትግል፣ ያለ መላው የአማራ ህዝብ ትግል ቀላል አይሆንም ነበር። በዚህ ትግል ውስጥ ለተሳተፋችሁ በሙሉ በዚሁ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም ልናመሰግናችሁ እንወዳለን።"
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

Re: ወልቃይት፣ ወፍ አርግፍ

Posted: 22 May 2021, 06:30
by SDAbraha
እንኳን ደስ አለን ። ዘላለማዊ ክብር ይህ ነፃነት እውን እንዲሆን ለተሰው ጀግኖች !!!