Page 1 of 1
እውነት እንነጋገር ፤ ሰልፍ የሚያስወጣው እና ጦርነት የሚያስገጥመው የተኛው ነው? ተጻፈ በኃብታሙ መናለ
Posted: 21 May 2021, 16:29
by sarcasm
♦ እውነት እንነጋገር !!
ሰልፍ የሚያስወጣው እና ጦርነት የሚያስገጥመው ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር አልፋ መሬታችንን በቁጥጥሯ ስር ማደረጓ እና አካባቢው ላይ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ማሰቃየት መጀመሯ ፤
ወይስ ‹‹የኤርትራ ወታደር ከትግራይ ይውጣ፤ በትግራይ የደረሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በገለልተኛ ወገን ይጣራ›› የሚለው የአሜሪካ ውሳኔ ነው ?!
Please wait, video is loading...
Re: እውነት እንነጋገር ፤ ሰልፍ የሚያስወጣው እና ጦርነት የሚያስገጥመው የተኛው ነው? ተጻፈ በኃብታሙ መናለ
Posted: 29 May 2021, 11:12
by sarcasm
Please wait, video is loading...
ሄዉዞ ኣቡጊዳ:
ኣንተ ደግሞ ለውጡን እስቲ ኣታደናቅፍ!
ወይ ኣዚም ወይ በልፅግ! ሃይ
Re: እውነት እንነጋገር ፤ ሰልፍ የሚያስወጣው እና ጦርነት የሚያስገጥመው የተኛው ነው? ተጻፈ በኃብታሙ መናለ
Posted: 29 May 2021, 17:35
by Lakeshore
The answer is simple it is the audacity of USA to tell us what to do in our business.
That is equivalent to war for us may be for slave agame it looks nothing sacasim
ሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አስረኛው የአብዮት በዓላቸውን ሲያከብሩ "በርከታ ገንዘብ አፍስሳችሁ ደግሳችኋል። ሀብት አባክናችኋል" የሚል ትችት ከተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች መጣባቸው። መንግሥቱም "በርገጥ በርካሽ ወጭ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሠርተናል። ነገር ግን ምን አይነት ኪችንና ሳሎን እንደምንገነባ እናንተን አናማክርም" በማለት ገድበዋቸዋል። የተጠቀሱት መሪዎች የመሪነት የውሃ ልክ ናቸው እያል አይደለም። የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስከበር አንፃር ያደረጉት ተግባር ግን ይህ ትውልድ ሊወርሰው የሚገባ ነው።በአዲሱ የጆ ባይደን አስተዳድር የሚመራው የአሜሪካ መንግሥት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ላይ ያሳየው አጉራ ዘለል ጣልቃ ገብነት በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። ሳይጋበዝ ጓዳችን ውስጥ ገብቶ በውስጥ ጉዳያችን ከመወሰኑም በላይ እርስ በእርስ የሚከፋፍል ነው። በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ በኩል የወጣው መግለጫ አልፎ ተርፎ የአማራና የትግራይ 'ክልሎችን' የአስተዳድር ወሰን ለመቅደድ የዳዳው ሆኖ አግኝተነዋል። "የአማራ ሃይሎች ከትግራይ ይውጡ" የሚለው አገላለፅ የሚያንፀባርቀው ይህንኑ ነው።የተባለው ሆኖ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያን የጓዳ ድስት አሜሪካ የምታማስልበት አመክንዮ የለም። ሊኖርም አይገባም። 'አማራ ከትግራይ ይውጣ፤ ትግራይ ከአማራ ይውጣ' ማለት ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ ውጭ እንደማለት ነው።አሜሪካ የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ እንዲወጡም ጠይቃለች። በቅድሚያ ወታደሮቹ ስለ መግባት አለመግባታቸው ተጨባጭ መረጃ ሊቀርብ ይገባል። ገብተውም ከሆነ ዋና ከተማቸውን አስመራን በሚሳኤል ለደበደበው የወያኔ አማጺ ቡድን ተመጣጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንደሆነ እናምናለን
Re: እውነት እንነጋገር ፤ ሰልፍ የሚያስወጣው እና ጦርነት የሚያስገጥመው የተኛው ነው? ተጻፈ በኃብታሙ መናለ
Posted: 31 May 2021, 10:51
by Lakeshore
You want to talk about the truth here is the truth but i know you can not handle it.
ድሮ ነበር አንጂ መጥኖ መደቆስ ኣሁን ምን ያደርድጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ የሉሃል ይሄ ነው።
መነው ያኔ ተው ኣላላች ሁም ጁንታውን ያሁሉ ሽማግሌ ሲላክ ስትለመኑ። ያኔማ የፈራናችሁ ነበር የመሰላችሁ ኣህያ አና ውሻ ቀለም አየቍባችሁ አና መሳርያ ኣስራችሁ ስታሰልፉ። ኣሁን ነው አኮ የገባን በኣህያ የመሰላች ሁት አራሳችሁን መሆኑን።
ምነው ያኔ የወልቃይቱን ኮሎኔል ደመቀ ለመግደል ከትግሬ ስፀምቱ ምነው ትዉ ኣላች ሁም።
ምነው ከሳምሪ ተጠራርትችሁ ማካደራ ስት ሄዱ ተው ኣላላችሁም ትግሬ ቄስ አና ሽማግሌዎች የትነበሩ።
ምነው ያኔ ትዉ ኣላላች ሁም አነ አወሩ ወልደስላሴ አንኳን ሲፎከር አናረከፈክፍባች ሁዋለን ነበር ያላችሁት አኛ ኣርከፈክፍንባችሁ።
ምነው ያኔ ባህርዳር ያማራ ውጣቶችን በገገማ ትግሬ ስናይፐር ስትገድሉ ተው ኣላላችሁም።
ምነው ሰራዊታችንን አንደዛ ሲገደሉ ተው ኣላላችሁም ሰለሰብ ኣዊነት ትግሬ ማውራት ኣይችልም ባይሆን አኛ ነን አንጂ።
ምነው ዘጠና ፐርሰንት የኣገሪቱ ጀነራሎች ዯራተኛ ክፈል የትግሬ ሲሂኑ ተው ኣላላችሁም።
ምነው ታዲያ የሌላው ስቃይ ሳይሰማችሁ ኣሁን ኣመማችሁ ትንሽ ሰተት ኣይመስላችሁም።
አና ባጭሩ ኣዋ ትግሬ በሃይል አንዲበረከክ አንፈልጋለን ደግሞም አንደሚሆን በርግጠኛነትም አንንነግራችሁኣልን።
ትግሬን ለማምበርከ ከኦነግ ሽኔ አንኳን ጋርም ቢሆን አንደራደራልን ከናተ ጋር ግን በጭራሽ ኣይሆንም። ይኤርትራ ሰራዊትም በናንት በደል የደረሰብት ወንድም ነው ስለዚህ አነሱ የሚወስዱት አርምጃ ፈተሃዊ ነው በለን ስለምናምን አስከፈለጉት ጊዜ መቆየት አና በፈልጉት ጊዘ መውጣት የነሱ ውሳኔ መሆኑን አናምናለን።
ከኛ ጎነ ሆነው መስዋአትነት ከፍለዋል ከዛ አነሱ ትክክለኛ ሰኣት ነው ሲሉ መጣት ከፈለጉም መቆየት የችላሉ። ዓመሪካ ከትግሬ ጋር ካልተደራደራችሁ ብለው ወደ ጦረነት አንዋን ቢገቡ ለመዋጋት ዝግጁ ነን።
አዚህ ላይ ኣንድ ነገር ግልጽ አንድሆን ይምፈልገው ኣሁን ያለውን የኣብይ ኣስተዳደር አና የተረኝነት ስሜት በጽኑ ነው የምቃወመው በተልይ የነ ሽመልስን ኣስተሳሰብ ኣይነት ኦሮሙማ ግን ያ አንድ ትግሬ ኣይነት መሰርይ ልብ ስለሌላቸው ኣገራችንን ኣንድ ለማደረግ ከጎን ሆነን አንዋጋላን ከዛ በህዋላ ደጊሞ ወደ ወስጥ ችግራ መፍታት አናተኩራለን። ለጊዜው ግን መንጊስቱ አንዳለው ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር የትግሬን ጁንታ ለማውደም።
ኣሁን በ ጋላ ና ኣምሃራ ወይም ሱማሌ ውይም ኣፋር ውይም በንህሳንጉል ወዘተ የሚባል ለዩነት የለም ጁንታውን መደምሰስ የሁላችንም ግዴታ ነው።
Top