ለትግራይ ሲሆን የ civilian ጉዳትን "የጦርነት ውጤት ነው" Collateral damage" ነው ሲል የከረመ፤ የፍልስጤማውያን civilian ሞት ሲያስቆጣው ኣይገርምም?
Posted: 21 May 2021, 05:06
ለትግራይ ሲሆን የ civilian ጉዳትን "የጦርነት ውጤት ነው" Collateral damage" ነው ሲል የከረመ ፤ ሃማስ እንደ መደበቂያ የተጠቀመባቸው ፍልስጤማውያን civilian ሞት ሲያስቆጣው ይገኛል።
Be consistent ወይም ሁለቱም collateral damage ናቸው ብሎ ማለፍ ነው ወይም ሁለቱም ጋር የሚፈጸመውን የንጹሃን ግድያ መቃወም ነው
Be consistent ወይም ሁለቱም collateral damage ናቸው ብሎ ማለፍ ነው ወይም ሁለቱም ጋር የሚፈጸመውን የንጹሃን ግድያ መቃወም ነው
Please wait, video is loading...