The count down on Isaias has already begun
Posted: 20 May 2021, 18:18
"ደርግ ከሞስኮ ጀርባ ሆኖ ነበር ኢምፐርያሊዝም ይውደም ያለው። አሁን ከማን ጀርባ ሆነህ ነው ኢምፐርያሊዝም ይውደም የምትለው? ከኢሳያስ ጀርባ ሆነህ?"
"Isaias is so vulnerable now. ኢሳያስን በማስረከብ የምታገኘው credit & opportunity በጣም የተለየ ነው። ኢሳያስን በማስረከብህ መዓት ኤርትራውያን ኣብረውህ እንደሚሆኑ እርግጥኛ ነኝ። Eritreans are over with Isaias."
"ምዕራባውያንም ሆኑ ሁንም ሰው ኤርትራ ትውጣ ሲሉ ኢሳያስን ኣምጣው እያሉህ ነው። እና ኣስረክብ። Just do that!"
Short clip
Full version

Please wait, video is loading...
Full version