በቅድሚያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ ያደረጋት ምክንያት ምንድነው ?! ተጻፈ በይድነቃቸው ከበደ
Posted: 20 May 2021, 09:57
" ለጠቅላላ እውቀት የመርህ ጥያቄ "
--------------
፨ በቅድሚያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ ያደረጋት ምክንያት ምንድነው ?!
፨ ከዚህ ቀደም በህወሓት የአገዛዝ ሥርዓት ወቅት፤ የሃገር ውስጥ ተቃዋሚ ሃይሎች ፣ በውጪ የሚኖሩ ተቃዋሚዎች፣ እንዲሁም የሁለ ገብ ትግል አራማጆች ፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሃገራት የኢምባሲ ደጃፍ በመቆም #የአገዙን ጥያቄ እና #የይድረሱልን ጥሪ ድምፅች ያሰሙ እንደነበረ የሚታወቅ ነው።
በዚህም ምክንያት አሜሪካንን ጨምሮ ሌሎች ሃገራት በግላጭ እና በድብቅ #ለአገዙን ጥያቄ እና #ለይድረሱልኝ ጥሪ በኢትዮጵያ የውስጥ የፖለቲካ ጉዳይ ቀኝ አዝማች ስለ መሆናቸው የአደባባይ ምስጢር ነው ።
በዚህን ጊዜ የውጪ ሃገራት ጣልቃ ገብነት የማርያም መንገድ አድርጎ መቁጠር እና አሁን ላይ ይህን መቃወም ፤
የውጪ ጣልቃ ገብነት ከመጠየፍ እና ለዚህም በጽኑ ከመቆም ከመርህ አንፃር አሁን ላይ እንዴት ነው ?!
♦ እኔ ግን ትላንትና ዛሬ እንዲሁም ነገ ወገንተኝነቴ ለሃገሬ #ኢትዮጵያ እና #ለመርህ ነው !!!
አዎ ችግራችንን እኛው በእኛ እየፈታን ፣ የማንንም ሃገር የፖለቲካ የውስጥ ጣልቃ ገብነትን ማጥፋት ባይቻልም እንኳን በመቀነስ ፖለቲካችንን #ማከም ለዘለቄታ የተሻለው የመፍትኄ መንገድ ነው።
ሆኖም ግን ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ በእጅ ጣታ፤ ትዝብት ነው ትርፉ !!
የሰኔ 16ቱን ጥቃት #እንዲያጣራ የአሜሪካ FBI ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ #እልል_በቅምጤ እንዳልተባለ ሁሉ

.
.
በትግራይ ክልል እና በተለያዩ አካባቢዎች የደረሱ " የሰብዓዊ ቀውስ" በገለልተኛ ወገን #መጣራት አለበት ሲባል ፤
"ማንም #ጣልቃ እንዲገባብን አንፈልግም" ማለትን እንዴት ሆኖ ?!
Source https://www.facebook.com/yidenkachew.ke ... 2094842442