Page 1 of 1

ጅግናው የአማራ ፋኖ ለቁርስ የአሜሪካን ግዛት በር ያዘ፡፡ ለእራቱ ወደ ዋሽንግቶን ዲስ እየገሰገሰ ነው፡፡

Posted: 19 May 2021, 17:36
by AbebeB
አብይዬ በልመና ስለማይቻል ለፋኖ ቁርስ ማግኘት ተችሎ ነበር፡፡ እራት ግን የአንድዬ ቀልቀሎ እስከአሁን ባዶ ነው፡፡ ታዲያ ጅግናው ፋኖ በላ አልበላ መች ይበገራል ሆዱን እያከከ ያድራታል እንጂ፡፡