የወልድያ ሕዝብ እጁን በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ላይ አነሳ ? በፍፁም ! የአማራ ሕዝብ የበላበትን ወንጭት ሰባሪ ወይም ያጎረሰዉን እጅ ነካሽ አደለም !!!
Posted: 16 May 2021, 10:44
በወያኔ(ሌሎች ሀገር ሻጮች) ና በአማራ ሕዝብ መካከል ካሉ ልዩነቶች መካከል አንዱና ዋናዉ የአማራ ሕዝብ ያጎረሰዉን እጅ ነካሽ አደለም:: ፕ/ር ብርሃኑ; አንዳርጋቸዉ ፅጌ; ናአመን ዘለቀ አና ሌሎችም የቀድሞ ግንቦት 7 ግማሹ ያሁኑ የኢዜማ አባላት አሁን በኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጣዉ ለዉጥ እንደ ሜዲካል ሰርጀን ሆነዉ ያገሪቷን ካሰር ቀስበቀስ እየነቀሉ ያሉ; ግለኝነት ያልተጠናወታቸዉ እንቁ ዜጎቿ ናቸዉ:: የአማራ ሕዝብ በእነዚህ መተኪያ የሌላቸዉ ወገኖቹ ላይ እጁን/ተቃዉሞ ካነሳ ሀገሪቷንና ክልሉን ወደ አደገኛ አቅጣጫ ለመቀየር የታለምና የአስመሳይ ነገር ግን አደገኛ የአማራ ሕዝብ ጠል ፕሮግራም መሆኑ ምንም አያጠራጥርም:: ይሄን የሚጠራጠር ካለ አዉነትም አደገኛ እንቅልፍ ላይ ነዉ!
TheManWhoSawTomorrow
TheManWhoSawTomorrow