Page 1 of 1

አሜሪካ ወያኔን የደገፈችበት ምክንያት ገሃድ ወጣ

Posted: 16 May 2021, 00:13
by Thomas H
ብታምኑም ባታምኑም አሜሪካውያኖች ጀግና ይወዳሉ ያከብራሉ::እስኪ ተመልከቱ የትግራይ ሕዝብ እኮ የተዋጋው ከእነዚህ ጋር ነበር::


- የUAE ድሮኖች
- ከ240,000 በላይ የኢሳያስ ሰራዊት
- ከ250,000 በላይ የአብይ ሰራዊት
_ የአፋር ሙሉ ልዩ ሀይል እና ታጣቂዎች
_ የሶማሊያ 5000 ወታደር
_የሱማሌ ክልል 10,000ልዩ ሀይል
_ የኦሮሚያ 10,000 ልዩ ሀይል
_ የደቡብ 10,000 ልዩ ሀይል
_ከሌሎች ሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ፖሊስ እና ታጣቂዎች እና የቀድሞ ሰራዊቶች
- ከ50,000 በላይ ልዩ ሀይል ከነ ፎጣ ለባሽ አሰልፈው :
በጉራ በ3 ቀን እንጨርሰዋለን ያሉት የዝርፍያ እና ወረራ ዘመቻ በ6 ወር ሳይጨርሱ አሁን ትግራይ ውስጥ ማዳበሪያ ሆነው ቀሩ::


ይታያችሁ ኤርትራን ኢትዮጵያ ብቻዋን ለ30 ዓመት ቀጥቅጣ ስትገዛ ወያኔ ነው ደርሶላቸው ነፃ ያወጣቸው::
አሁን መቀሌ ተከባለች :: መቀሌ ነፃ ከወጣች በኋላ ጉዞ ወደ አዲስ እና ወደ አሥመራ ነው::
ወያኔን እና የትግራይን ሕዝብ አለማድነቅ በፍፁም አይቻልም !

Re: አሜሪካ ወያኔን የደገፈችበት ምክንያት ገሃድ ወጣ

Posted: 16 May 2021, 00:19
by Halafi Mengedi
Where are the Gojjams???

Re: አሜሪካ ወያኔን የደገፈችበት ምክንያት ገሃድ ወጣ

Posted: 16 May 2021, 00:34
by Horus
Why America support or what America is scared of the Tigre problem ..... It is traumatic memory !!


Re: አሜሪካ ወያኔን የደገፈችበት ምክንያት ገሃድ ወጣ

Posted: 16 May 2021, 00:46
by Thomas H
Horus,
አንቺ ዝም ብለሽ ሽንኩርትሽን ሽጪ:: ከመቼ ጀምሮ ነው ደግሞ ጉራጌ ስለ ፖለቲካ የሚወያየው ?