Page 1 of 1

It is just a fantasy, instead!

Posted: 15 May 2021, 14:51
by AbebeB
  • ዱሮ ዱሮ ትንሽ ጥቅም ሲገኝ ሞራላቸውን ጥለው በአየር ላይ የሚገለባበጡትን አማሮች ስታዘብ እናደድ ነበር፡፡ እንዴት ሞራል የሚባል ነገር አልተፈጠረባቸውም እያልኩ ማለት ነው፡፡
  • ዛሬ ላይማ ለበርጫ ስንፈርሽ ቀርበው ጥሩ ሙድ እንዲያሲዙኝ የሀበሻን ሚዲያ ምጡ (come) እያልኩ ነው፡፡
  • ሲሳይ መኮንን 4 ከአስር እግሩን (ሸፋፋ lemalet new) እየጎተተም ቢሆን በሰዓቱ ከች ይላል፡፡ የበርጫን ከማንም በላይያውቃታልና፡፡
  • ምናልባት አፈ ቅቤው ሀብታሙ ዘግይቶ ይደርሳል፡፡ ገልቱዋን ኤርሚያስንማ ይህ አይመለከታትም፡፡ የኤርሚያስ ጉብዝና ካቲካላ ላይ ነው፡፡

  • የ Horusን የዛሬ postም ተመልከቱ፡፡ ምርጫ አንገብጋቢው አይደለም፡፡ ነገ ደግሞ አባይ ቢገደብ ባይገደብ ኤለክትሪክ እንደሆን ከንፋስም እናገኛለን ይለናል፡፡

:oops: :oops: :oops: