Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13066
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 15 May 2021, 12:01
ሞኝህን ፈልግ ምርጫ ብሎ ነገር የለም አሁን ጥያቄው ዓብይ ይታሰራል ወይስ ይገደላል ወይስ ይኮበልላል ነው
ይታያችሁ ይሄ ከአንድ ሰው ኪስ ብቻ የተገኘ ካርድ ነው:: ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት በሽመልስ አብዲሳ ከተላከ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ወታደር ኪስ ነው የተገኘው::

-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 May 2021, 13:09
Thomas H wrote: ↑15 May 2021, 12:01
ሞኝህን ፈልግ ምርጫ ብሎ ነገር የለም አሁን ጥያቄው ዓብይ ይታሰራል ወይስ ይገደላል ወይስ ይኮበልላል ነው
ይታያችሁ ይሄ ከአንድ ሰው ኪስ ብቻ የተገኘ ካርድ ነው:: ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት በሽመልስ አብዲሳ ከተላከ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ወታደር ኪስ ነው የተገኘው::
Thomas H,
You got it. ምክንያቱም በፎቶው ላይ የሚታዩት ወታደሮች የአብይ አህመድ ሠራዊት ናቸው፡፡ ጠጉራቸው በዊግ የተሠራ እንጂ እንደ ኦነሠ በተፈጥሮው የረዘመ ፀጉር አይደለም፡፡ እነዚህ የተሠጣቸው ጊዚያዊ ሚናቸውን ከጨረሱ (በኦሮሚያ የሠፈረውን አማራ ገድለው በኦነሠ ላይ ካላከኩ) በኃላ ወደ አጠረው ፀጉራቸው ተመልሱው ከተማ የሚገቡ ናቸው፡፡