Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ጁንታው አንድ ትልቅ ያልተነካ አቅም አለው፣ ምላሱ !!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=257733
Page
1
of
1
ጁንታው አንድ ትልቅ ያልተነካ አቅም አለው፣ ምላሱ !!
Posted:
14 May 2021, 14:01
by
Horus
በአለም ላይ የተዘሩት የጁንታ ልጆች እየሰበሰቡ ወደ ሱዳን የሚልኩት ቴክኖሎጂና መድሃኒት የኢትዮጵያ ሰራዊት በደስታ እየተቀበለ ይገኛል!! ይህ ነው የሃብት ሽግግር የሚባለው!! ዎያኔ የሰረቀውን ሁሉ ትንሽ በትንሽ እንዲመልስ እየተደረገ ነው ፣ በመላ ኢትዮጵያ ማለት ነው።
Re: ጁንታው አንድ ትልቅ ያልተነካ አቅም አለው፣ ምላሱ !!
Posted:
14 May 2021, 14:25
by
Horus
የጦር ሃይላችን የግብጽና ሱዳንና የትግሬ አሸባሪዎች ያደረጉት ምስጢር ስምምነት ተያዘ !!!