Page 1 of 1

Hagere!

Posted: 14 May 2021, 00:16
by Noble Amhara



DEAL WITH IT AGAMES AMARA LEZELALEM TINUR!!

Re: Hagere!

Posted: 14 May 2021, 01:59
by Guest1
ለምን እንደዝህ አሰብህ? እንዴት ታየህ ወይም ታየሽ አልልም። አስገራሚ ሲሆን እጠይቃለሁ።

ዬትም በአለም ላይ አንድ 'ብሄር' ለመስፋት ይሞክራል። ትሰማ እንደሆን።
ዬትም ቦታ። በተለይ የህዝብ ብዛትና ስብጥር ሲኖር።

ለምሳሌ ህንዶችና ቻይኖች በአለም ዙሪያ በትናንሽ ደሴቶች ሳይቀር ይገኛሉ!!! ካሪፒያን በል ፓስፊክ ውቂያኖስ። ቻይናዎች ፓሲቪክ በሚባሉት አሉ የበላይም ናቸው። ራሻኖች ያን ስፊ መሬት ይዘዋል። ምስራቅ አውሮፓም የነሱው ስላቮኒክ ናቸው። አላርፍ ያለች ዩክሬይን ላይ ጦር ሊያነሱ ነው።

ግብጽ ለመስፋፋት በሱዳን ሰፊ መሬት ይዛለች። አረብ አገሮች ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ለማድረግ እየጣሩ ነው። ቻይናዎች ነፍስ ገዳይና ሌባ በፋሪካ ወዘተ ለስራ እያስገቡ አኑረው እንግሊዞች አውስትሬሊያ እንዳደረጉት አገሪቱን ሊጠቀልሉ ይፈልጋሉ።

ዋናው ምክንያት የህዝብ ብዛት ነው። ለሰራ ፍለጋ ከአገራቸው ይወጣሉ። ከሄድበት አገሬ ሆነው ይቀጥላሉ። ወደ አገራቸው ህንድና ቻያና እንመለሳለን አይሉም። እነ የአማራ መብት ተከራካሪ ነን ባዮች ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አታስቁን

አሁን ኢትዮጵያ ለምን ይህ ሆነ? ጥቁር ህዝብ ስለሆነ።
ለራሴም ይህ ጉዳይ አሁን ገና ነው የገባኝ። እንዲህ ስር የሰደደ አይመስለኝም ነበር።
ህዝቡ አለቃውን/ጌታውን ይከተላል። አማራጭ የለውም።
ካልተከተለ ከነቤተሰቡም ሊጠፋ ይችላል። ህዝብ ጥቁር አገልጋይ ነው።
አንተ ማን ነህ ለአማራም ሆነ ለማንም ብሄር ቦታ የሚትመድበው? ጥቁር አይደለህም?
ለምንስ? ለሁሉም የሚበጀውን አትመርጥም? ለምን አንድነት አትልም?
የእውቀት ማነስ ወይም ስሜታዊ መሆን ነው?
ለዝህ ለዝህ ምደባማ ጀግና ትሃህት ነበር። ዘዴው ጠፋባቸው እንጂ።

ዞር በል!

Re: Hagere!

Posted: 14 May 2021, 02:17
by Noble Amhara
Guest

Somali say Somali is my country
Afar say afar is my country
Tigray say Tigray is my country
Gambela say Gambela is my country
Oromo say Oromo is my country

So what is the big deal? I am fighting for Amhara nation! Fighting for Amhara is saving Ethiopia! Without Amhara, Tigray TPLF would be in Shewa, Gondar Gojjam, Wollo, they would gain millions of manpower and fertile lands to destroy Abiy Ahmed’s government there would be no Ethiopia TPLF would have captured Addis Ababa and Asmara and GERD right away!

Re: Hagere!

Posted: 14 May 2021, 09:27
by Guest1
ስለብዛት ሲወራ ወደ ሌላ ቶፒክ ክክክክ።
ብዛት ያላቸው ይስፋፋሉ። ተፈጥሮአዊው ኢኮኖሚክስ ነው። ሶማሌ ክልል ሲሉ ስለተመቻቸውና ሌላው እንዳይሰፍርባቸው ለመከላከል ነው። ደቡብ ክልል አንድ መሆን ሲገባው የተከፋፈሉት ለምንድነው? ሌላውን ለመከላከል ራሳቸውን ከለሉ (ወይ ጉድ! ክክክክ አስቂኝም ነው)። ለኢኮኖሚክስ መተው ሲገባ ፓለቲካ ተደረገና እሁን ላለንበት አስቸጋሪ ሁኔታ ዳረገን።

በግልጽ ባይቀመጥም የአማራ ክልልን ለመቀራመት እየተሯሯጡ ስለሆነ እነማን? የተደበቀን ግልጽ ላርገው ተባብረው ኦሮሞዎችና ትግሬዎች። ስለዝህ ወሰናችንን ማጽደቅ አለብን ይመስላል አቀራረቡ። ይህ ከሆነ ደግሞ በፍቃደኝነት ስለሚሆን what will be will be. ይህ የማይሆነው አገራችን ማለት ሲጀመር ብቻ አይደለም?