Seeing is believing ሰበር ዜና : ሱዳናውያኖች ኢድን በጎንደር በደማቅ ሁኔት አከበሩ
Posted: 13 May 2021, 23:28
የሱዳን የጦር ጄነራል አልካባሺ ፎጤን አባርሮ ከያዘው ቦታ ኢድ አክብሯል።
“ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከዚህ ቦታ ሊያስወጣን የሚችል ምንም ኃይል የለም:: ኢትዮጵያን አከርካሪዋን ሰብረን ሽባ አድርገናታል::"
ጀግናው ጄነራል አልካባሺ

“ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከዚህ ቦታ ሊያስወጣን የሚችል ምንም ኃይል የለም:: ኢትዮጵያን አከርካሪዋን ሰብረን ሽባ አድርገናታል::"
ጀግናው ጄነራል አልካባሺ