Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Seeing is believing ሰበር ዜና : ሱዳናውያኖች ኢድን በጎንደር በደማቅ ሁኔት አከበሩ

Post by Thomas H » 13 May 2021, 23:28

የሱዳን የጦር ጄነራል አልካባሺ ፎጤን አባርሮ ከያዘው ቦታ ኢድ አክብሯል።
“ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከዚህ ቦታ ሊያስወጣን የሚችል ምንም ኃይል የለም:: ኢትዮጵያን አከርካሪዋን ሰብረን ሽባ አድርገናታል::"
ጀግናው ጄነራል አልካባሺ














dawwit
Member
Posts: 4663
Joined: 21 Apr 2015, 12:18

Re: Seeing is believing ሰበር ዜና : ሱዳናውያኖች ኢድን በጎንደር በደማቅ ሁኔት አከበሩ

Post by dawwit » 14 May 2021, 00:33

Thomas, are the people sittinf at the back ፎጣ ለባሾች? i can see the Mighty ጀግናይ የሱዳን army on their uniforms

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Seeing is believing ሰበር ዜና : ሱዳናውያኖች ኢድን በጎንደር በደማቅ ሁኔት አከበሩ

Post by Thomas H » 14 May 2021, 10:01

ማሩ ሻይ ሻይ ቤት። በቅርቡ ገቢ የተደረገ።
ይህ ቦታ ከመተማ 5 ኪሎ ሜትር ነዉ ርቀቱ....ባጠቃላይ ለም መሬቱ በሱዳን እጅ ገብቷል ማለት ነዉ....ምክንያቱም ከማሩ ሻይ ቤተ ቀጥሎ ያለው ለም መሬት የለም ጭንጫ እና ተራራ ነዉ


Post Reply