Page 1 of 1

ደቡብ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ካስማ፣ ችባንና ምሰሶ ነው !!እጅግ አስገራሚው የኢዜማ ተወዳጅነት !!

Posted: 13 May 2021, 04:26
by Horus
አይደለም የኢትዮጵያ ሞዴል የሆነችው ደቡብ በኦርሞና አማራ ክልሎች ነጻ ውድድር ቢኖር የኢዜማ ድጋፍ ከደቡብ አይለይም !!
ይሀው በፋክት እንደ ተረጋገጠው ከላይ ከጉራጌ ጠ/ግዛት እስከ ኦሞ መጨረሻ ለምልመው አብበው ያሉት 56 ብሄረሰቦች ግልጽ የሆነ አማራጭ መሪ ፓርቲ ይዘው ይህን ምርጫ በታላቅ ጉጉት እየጠበቁት ነው። ደቡብ አደራጅና መሪ ፓርቲ አግኝቷል እሱም ኢዜማ ይባላል !!! ሌላው ቀርቶ ሲዳማም እንዲሁ ነው የሚሆነው ። ኢዜማ ወደ ጉራጌ፣ ከምባታ፣ ሃዲያ፣ ወላይታ ፣ እነዳውሮ ሰፈር ሲደርስ የምናየው ይህው ነው የሚሆን !! ዬቦ! ኤቦ !!!