Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ውድ ልጅ፣ አንዱ የዘመናችን ምኒልክ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ደቡብን ቀወጠው !!

Posted: 13 May 2021, 01:11
by Horus

Re: የኢትዮጵያ ውድ ልጅ፣ አንዱ የዘመናችን ምኒልክ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ደቡብን ቀወጠው !!

Posted: 13 May 2021, 01:54
by Horus

Posted: 23 Aug 2023, 15:50
by eden
wey gud

Re:

Posted: 23 Aug 2023, 15:58
by Horus
eden wrote:
23 Aug 2023, 15:50
wey gud
Shukshak - I said the same thing about Abiy! ኢትዮጵያን የከዱ ፣ ጉራጌን የሸጡ ሌቦች እነሱ ናቸው! እኔ አይደለሁም ! ምንም ጉድ የለም! ሌባና አድር ባይ ሺ ግዜ አይተናል1

Posted: 23 Aug 2023, 15:59
by eden
Horus wrote:
13 May 2021, 01:11

የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ብርሃኑ ነጋን የማይደርስበት ቦታ ላይ ሰቅለህ ስታበቃ፣ አሁን ደሞ ልታወርድ ስትቸገር ማየት፣ አስቂኝ ነገር ነው

ትናንት ያልከው ብዙ ስህተት ካለው፣ ይህንንም አንተው ካረጋገጥክልን፣ ዘንድሮ የምትለውም ትርጉም አልባ ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ይጋብዛል

Re:

Posted: 23 Aug 2023, 16:12
by Union
አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ

ብርሀኑኮ ነገሮችን የማስተካከል እድል ነበረው አብይጋ ሄዶ ተወትፎ የማይባል ነገር እያለ ህዝቡን ሸጠ እንጂ።

ብርሀኑ ሞቷል በፓለቲካ እንደ ስደተኛ አጋሜ ትግሬ ግን አናየውም
eden wrote:
23 Aug 2023, 15:59
Horus wrote:
13 May 2021, 01:11

የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ብርሃኑ ነጋን የማይደርስበት ቦታ ላይ ሰቅለህ ስታበቃ፣ አሁን ደሞ ልታወርድ ስትቸገር ማየት፣ አስቂኝ ነገር ነው

ትናንት ያልከው ብዙ ስህተት ካለው፣ ይህንንም አንተው ካረጋገጥክልን፣ ዘንድሮ የምትለውም ትርጉም አልባ ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ይጋብዛል