Page 1 of 1

ቀጣዩን ቅ/ም ርጫ ማን ያሸንፋል?

Posted: 12 May 2021, 16:15
by PPParty
ጁንታው ብር ከፍሎ የኦሮሞ እና የደቡብ ካድሬዎችን የበግ እረኞችን ገዝቶ ኮርጆ ያሰርቅ ነበር:: ፒፒ ደግሞ ራሳቸውን በጎችን ይዞ መጥቶ ካርድ ያድላል:: ለምርጫ ቀን አስታውሰው ይዘዉት ይመጡ ይሆንን?
ሀሳብ ስጡበት?