የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a device?
Posted: 11 May 2021, 16:17
የገባችሁ ወገኖች እባካችሁ ኝአስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን ላይ እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is not it installing incompatible software on a machine?
ይህ ነገር ከፈረሱ ጋሪው ቀደመብኝ። እስኪ የዜጋ ፓርቲ በአብላጫ ድምፅ በብዙ ክልል ቢመረጥ ምንድን ነኝ ብሎ ሊያስተዳድር ነው። መቸስ ይህ የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱም የክልሉ መሬት ባለቤት የክልሉ ጎሳ ስለሆነ ዜግነት አስገዳጅ አይደለም - እንደ ወያኔ ኢህገ-መንግስት። በዜግነት አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ለምሳሌ ኦሮሚያ ቢያሸንፍ ዕውቅና የለውም ባይነኝ:: አስተዳዳሪ ሊሆን የሚችለው የኦሮሞው ኦነግ ሽመልስ አብድሳ ነው ምክንያቱም ኢህገ-መንግስቱ ቅብዓ ሥልጣን ሰጥቶታል። የገባው ያብራራልኝ። ለእኔ ትርጉም ዐልባ ሁኖብኛል። በሰርግ ላይ ብዙ ጊዜ ታዳሚው በዘፈን እና እስክስታ ወገቡን ስለሚቆርጥ ሰዎች አጃቢውን እና ቤተዘምዱን
ባል እና ሚስቱ ሊተዋወቁ፣
ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ።
የጨረባ ምርጫ ይመስለኛል ምክንያቱም የስልጣኑ ባለቤት እና ሥልጣን ይተዋወቃሉ። ይቅርታ ይደረግልኝ ሥልን ትክክለኛ ቃላት አይደለም ከሕዝብ ድምጽ ስለማይወለድ።