Page 1 of 1
Video Of: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓጋመ-ኣሸባሪ-ማትያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 10 May 2021, 09:32
by tarik
Re: Video Of: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓጋመ-ኣሸባሪ-ማትያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 10 May 2021, 09:57
by Meleket
ኧረ ባባጃሌው! ወየት ወየት ነው ጎበዝ! ፕትርክናቸውስ ቤተክርስትያኒቱን አይወክልምን?
ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም።
ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው!
እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
“የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።”
የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
Ejersa wrote: ↑10 May 2021, 07:52
የፓትርያርኩ የቪዲዮ መልዕክት ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደማይወክል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
አሜን !! . . .
tarik wrote: ↑10 May 2021, 09:32
Video Of: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓጋመ-ኣሸባሪ-ማትያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች!!! WEEY GUUD !!!