አንዳርጋቸው ጽጌ ከአቢይ 30 ሚሊዮን ብር ተቀብሏል ብሎ መዘልዘል ተገቢ አይመስለኝም። በሠለጠኑት አገራት ለውድድር ራስን ለሕዝቡ ለማስተዋወቅ ለTV ገንዘብ መክፈል ነውር አይደለም።
Posted: 10 May 2021, 00:18