Page 1 of 1

ቤተክርስቲያን ቤተመንግስት ሲገባስ??

Posted: 09 May 2021, 16:44
by gearhead
ለሁሉም ቦታና ለሁሉም ግዜ አለው የሚለለውን ምሳሌያዊነት ትርክት ሽሮ ሌባና ገዳይ ይሆናል!!

ሆኗል!!

የጎራዴ ክርስትና ከethiopia exceptionalism misreading ጋር ጎን ለጎን የሚሄድ መንገድ ነው!!

የአምላክን ሉአላዊነት ክዶ እጅ ጥምዘዛ ይገባል!!

Christianity, mutually exclusive by its nature, faith based instead of objective facts; once the palace hosts this podium on a regular bases it, itself becomes an extension of this way of life.

አማኝ መሪና በእምነት የሚመራ ቤተመንግስት ልዩነታቸው ከፍሬው ይለያል!!