ሰላም ለኩሉ ክሙ። ለሁላችንም ሰላም ይሁን በክርስታያናዊ ሰላምታ። ኦርቶዶክሳዊ እምነታችን የቀረችን ብቸኛ የአንድንት አብነታችን ናት እና እጆቻችሁን ከእርሷ ላይ አንሱ።
Posted: 09 May 2021, 11:36
ሰላም ለኩሉ ክሙ። ለሁላችንም ሰላም ይሁን በክርስታያናዊ ሰላምታ። ኦርቶዶክሳዊ እምነታችን የቀረችን ብቸኛ የአንድንት አብነታችን ናት እና እጆቻችሁን ከእርሷ ላይ አንሱ።
“የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አደረጋችሁት” ብሎ አምላካችን እንደተናገረው ይህችን ሰማያዊ ቤት ከዓለማዊ መንግስት እና ባህርይ አንደባልቃት።