ሰበር ዜና፣ Update በሁመራ በኩል ወደ ሱዳን ለመሸሽ ሙከራ ላይ የነበረ የአሸባሪው ቡድን ራውያን ላይ ተደመሰስ!!
Posted: 08 May 2021, 17:40
30+ ብሬን እና በርካታ የነብስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል ።
በርካታ ርዝራዥ ተማርኳል።
በርካታ የርዝራዡ ቁስለኛ በሁመራ ሆስፒታል እርዳታ እየተደረገለት ነው።
አንገታቸው የተቆረጡ አስከሬኖች ተገኝተዋል።
ከነአንገቱ የተደመሰሰውን ቤቱ ይቁጠረው።